ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
“ፈለግ” የስዕል አውደ ርዕይ በብሔራዊ ቴአትር ይከፈታልበሰዓሊ ወርቅነህ ብዙ የተሰሩ ከመቶ በላይ ስዕሎች የሚቀርቡበት “The Big Picture Between You and Me” የተሰኘ የስዕል አውደ ርዕይ የፊታችን ማክሰኞ ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴስ ይከፈታል፡፡ ስዕሎቹ የተለያየ ቅርፅና ይዘት ያላቸው ሲሆን…
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ ጀምስ አለን የተጻፈው “As the Man Thinknth” መጽሃፍ በመክብብ አበበ “ሰውና ሃሳቡ” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ሲሆን ዛሬ ከረፋዱ አራት ሰዓት ጀምሮ በኢዮሃ ሲኒማ ቤት ይመረቃል፡፡ መፅሐፉ በሰው ልጆች ህይወትና አስተሳሰብ ላይ ለውጥ የሚያመጡ ሃሳቦችን የያዘ መሆኑ የተገለፀ…
Rate this item
(0 votes)
ዘንድሮ በሎስ አንጀለስ በሚካሄደው የፓን አፍሪካ ፊልም ፌስቲቫል የቴዎድሮስ ተሾመ “ሶስት ማዕዘን” ፊልም በፌስቲቫሉ አጋማሽ ላይ ለእይታ እንደሚቀርብ ተገለፀ፡፡ በየዓመቱ በሚካሄደው በዚህ ፌስቲቫል ላይ በውድድሩ ለመካፈልና የ “ኦፊሻል ሰሌክሽን” ማዕረግ ለማግኘት ከ6-10 ሺህ ፊልሞች ከመላው ዓለም እንደሚመዘገቡና 200 እንደሚመረጡ የገለፀው…
Rate this item
(4 votes)
በገጣሚ ዮናስ ኪዳኔ የተጻፈው “የ’ግዜር የብዕር ስም” የግጥም ስብስቦች መጽሃፍ ከትናንት ጀምሮ ለገበያ መብቃቱን ገጣሚው ለአዲስ አድማስ ገለጸ፡፡በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ 48 ግጥሞችን ያካተተውና ለገጣሚው የመጀመሪያ ስራው የሆነው “የ’ግዜር የብዕር ስም” መጽሃፍ 90 ገጾች አሉት፡፡መጽሃፉ ለአገር ውስጥ በ30 ብር፣…
Rate this item
(1 Vote)
የባህልና ቱሪዝም ጋዜጠኛ በሆነው ሄኖክ ስዩም የተፃፈው “የመንገድ በረከት” የተሰኘ መፅሃፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መፅሃፉ ጋዜጠኛው ወደተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ለስራ በተጓዘባቸው ጊዜ በማስታወሻው የከተባቸውንና ያስደነቁትን ነገሮች ያሰናዳበት ሲሆን በጂማ፣ ደብረ ብርሃን፣ ሼካ፣ መዠንገር፣ ቴር፣ ጐጃም፣ አንኮበር፣ አዋሽ፣ በአፋርና በጐንደር ጉዞው…
Rate this item
(4 votes)
በደራሲ እርቅይሁን በላይነህ የተሰናዳው “አምስቱ የመከራ ዘመን” የተሰኘ የታሪክ መፅሃፍ ለንባብ በቅቷል፡፡ በአገራችን አምስት ትልልቅ ታሪኮች ላይ ያተኮረው ይሄው መፅሃፍ በንግስት ዮዲት፣ በአፄ ሱሲኒዮስ፣ በደርቡሾች፣ በአምስቱ ዓመታት የፋሽስት ኢጣሊያ የኢትዮጵያ ቆይታና በኢማም አህመድ ጊዜያት ተቃጥለው ስለወደሙ ከ40 በላይ አብያተ ክርስቲያናት…