ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በደራሲ እሙሼ የተፃፈውና 11 ታሪኮችን ያካተተው “ከበረዶ ስር ፍሞች” የተሰኘ መፅሀፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ መፅሃፉ በስደት ላይ አተኩሮ የተዘጋጀ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ፀሐፊው ለዘጠኝ ዓመታት በሰው አገር በስደት የኖረ ሲሆን ስደት ምን ያህል አስከፊ እንደሆነና የቱን ያህል መብት አልባ እንደሚያደርግ…
Rate this item
(8 votes)
በበርካታ የድምፃዊ ብዙነሽ በቀለ አድናቂዎች እጅ የማይገኙ 14 ዘፈኖችን ያካተተ “ቃል ኪዳን ተረስቶ” የተሰኘ የሙዚቃ ሲዲ ለአድማጭ ቀረበ፡፡ የእውቋንና ተወዳጇን ድምፃዊት ብዙነሽ በቀለ ዘፈኖች እንደገና የሰራችው “ፍቅሬን ያያችሁ” በሚል ዘፈኗ የምትታወቀው ድምፃዊት ኤልሳቤት ተሾመ እንደሆነች ታውቋል፡፡ የሙዚቃ ሲዲውን ያዘጋጀው “ኢቫንጋዲ…
Rate this item
(24 votes)
በሁለት ትውልዶች የፍቅር፣ የባህልና የወግ ሁኔታ ላይ የሚያጠነጥነው “ውቤ ከረሜላ” ልብወለድ መፅሃፍ (ቁጥር አንድ) ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ በደራሲ ኤልያስ ማሞ የተፃፈው ልቦለድ፤ በዋናነት በኃይለ ሥላሴና በደርግ ዘመን የነበሩ የፍቅር፣ የጋብቻ፣ የወግና የባህል ሁነቶች ላይ ያተኮረ ሲሆን በልማት ምክንያት እየተቀየሩና እየጠፉ…
Rate this item
(2 votes)
በአማኑኤል ግርማ የተሰናዳውና የናይጄሪያዊውን ቀልደኛ የአክፓስ ቀልዶች የያዘው “የአክፓስ ቀልዶችና ምፀቶች” የተሰኘ መፅሀፍ ሰሞኑን ለገበያ ቀረበ፡፡ የቀልደኛውን 100 ያህል ቀልዶች ለአንባቢ በሚስማማ መልክ በመተርጐም ለአንባቢ ያደረሰው አማኑኤል ግርማ፤ በመፅሀፉ ላይ የተገለፀው ገፀ-ባህሪ ራሱ ቀልደኛው አክፓስ እንደሆነ በመግቢያው ላይ ጠቁሟል፡፡ በ113…
Rate this item
(1 Vote)
በፖርቹጋል ኤምባሲ፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ትብብር የተዘጋጀ የፖርቹጋልንና የኢትዮጵያን የ500 ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚዘክር ኪነ ጥበባዊ ፕሮግራም በብሄራዊ ቴአትር ቀረበ፡፡ ባለፈው ሰኞ ከ6ሰዓት ተኩል ጀምሮ በተካሄደው በዚህ ዝግጅት ላይ በፖርቹጋልና በኢትዮጵያ አርቲስቶች የተለያዩ የጥበብ ስራዎች የቀረቡ ሲሆን…
Rate this item
(1 Vote)
በጋዜጠኛ ሰለሞን ታደሰ የተጻፈው “የሸገር ወጎች ቁጥር ሁለት” መፅሀፍ ለንባብ በቃ፡፡ የተለያዩ ወጎችና እውነተኛ ታሪኮች የተካተቱበት መፅሀፉ፤ ከአዲስ አበባ እስከ ዱባይ ስለ ተዘረጋ ሚስጥራዊ ቡድን፣ ስለ ነጋዴዎቹ ሴተኛ አዳሪዎች፣ በወሲብ ፊልም ላይ ስለተሳተፉ ኢትዮጵያዊያን ሴቶችና ሌሎች እውነተኛ ታሪኮች ላይ ያተኮረ…