ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“መንገድ ተዘረጋመንገድ ተቀየሰበተራማጅ እጦትመልሶ ፈረሰ!...”በገጣሚ አክሊሉ ገብረ መድህን የተጻፈው “የጭቃ ጅራፎች” የተሰኘ የግጥም መጽሃፍ፣ ነገ ከምሽቱ 11፡30 ሰዓት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል አዳራሽ ይመረቃል፡፡በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ 50 የገጣሚው የግጥም ስራዎች የተካተቱበት መጽሃፉ 92 ገጾች ያሉት ሲሆን በተለያዩ መጽሃፍት መደብሮችና…
Read 1156 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ነጻ አርት ቪሌጅ” በማካሄድ ላይ የሚገኘው ‘ነጻ ሃሳብ’ የተሰኘ የሥነ ጥበብ ፌስቲቫል አካል የሆነው የስዕል ትርዒት ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት በ“ነጻ አርት ቪሌጅ” ይከፈታል፡፡ነጻ አርት ቪሌጅ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ እንዳለው፣ ከዛሬ ጀምሮ ለተመልካች ክፍት በሚሆነው በዚህ የስዕል ትርኢት ላይ…
Read 1008 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ የሥነ-ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት፤ “ፊውቸር ሜሞሪስ” በሚል ርዕስ ከመስከረም 6 እስከ 8 2007 ዓ.ም ዓለም አቀፍ ጉባኤ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ የሥነ-ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ አሻግሬ ጉባኤውን ከጀርመኑ “ifa-institute for International Cultural Relation” ጋር በመተባበር ማዘጋጀታቸውን ጠቅሰው፣…
Read 1368 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
እናት ማስታወቂያ እና አጋ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ከጀርመን የባህል ማእከል፣ ከሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያና ከካፒታል ሆቴልና ስፓ ጋር በመተባበር “የክረምት ፊደላት” የተሰኘ የኪነ-ጥበብ ዝግጅት ለ3ኛ ጊዜ ባለፈው ማክሰኞ ማቅረባቸው ተገለፀ፡፡ በካፒታል ሆቴልና ስፓ በተካሄደው የኪነ-ጥበብ ምሽት ፕሮግራም ላይ ገጣሚ ሰለሞን ሳህለ፣ ምህረት…
Read 1336 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ትላንት ምሽት በጋለሪያ ቶሞካ የተከፈተው የሰዓሊ አገኘሁ አዳነ “ቃልና ምስል” የተሰኘ የሥዕል ትርኢት ለሁለት ወር ለተመልካች ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ተገለፀ፡፡ በቶሞካ ቤተ ሥዕል ማሳያ የቀረበው “ቃልና ምስል”፤ በድብልቅ ቁስ ጥበባት የተሰሩ የኪነ - ህትመትና የኪነ ቅብ ሥራዎች እንደሆኑ ትርኢቱን ምክንያት…
Read 1705 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲና ሃያሲ አለማየሁ ገላጋይ በተፃፈው “የብርሃን ፈለጎች” የተሰኘ ረዥም ልብወለድ መፅሃፍ ላይ ነገ ከ8 ሰዓት ጀምሮ ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ ለውይይቱ መነሻ የሚሆን ሃሳብ የሚያቀርቡት ሃያሲ አብደላ እዝራ እንደሆኑ ታውቋል፡፡ የውይይቱ ሥፍራ የኢትዮጵያ ቤተመዘክርና ቤተመፃህፍት አዳራሽ ሲሆን የሥነፅሁፍ…
Read 1063 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና