ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በዮሐንስ በላይ የተደረሰውና መቼቱን ኮምበልቻ በሚገኘው የጎፍ ተራራ አካባቢ ያደረገው “ሃመልማል” የተሰኘ መፅሀፍ ባለፈው ሳምንት ለንባብ በቅቷል፡፡ መፅሀፉ በዋናነት ልጆች ስለመቻቻል፣ ስለ በቀል አወጋገድ፣ ስለአብሮ መኖርና ለጓደኛ ሲባል ስለሚከፈል መስዋዕትነት እንዲማሩበት በተረት መልክ የተዘጋጀ መሆኑን ደራሲው ለአዲስ አድማስ ገልጿል፡፡ እንስሳትን…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር አዲስ የሚያስገነባው የፕሮፌሽናል ቴአትር ቤት የስነ-ህንፃ ዲዛይን ዛሬ ከሰዓት በኋላ ይፋ ይሆናል፡፡ የቴአትር ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ሽመልስ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ በሚሆነው የቴአትር ቤቱ የስነ ህንፃ ዲዛይን ላይ ሚኒስትሮች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ…
Rate this item
(0 votes)
በአብርሃም ግዛው ኢንተርቴይመንትና የፕሬስ ስራዎች እና በሰለሞን ማርያ ፊልም ፕሮዳክሽን ትብብር የተጠነሰሰው “ኪነጥበብ የሰላም እርግብ ናት” የተሰኘ በዘጠኙም ክልሎች በየተራ የሚዘጋጅ ፕሮግራም ሊካሄድ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ አዘጋጆቹ እንዳሉት፤ የዝግጅቱ ዓላማ የኢትዮጵያን ሰላም ወዳድነት፣ ስላሉን የቱሪስት መስህቦች፣ ስለመቻቻል ባህላችንና ስለተፈጥሮ እሴቶቻችን ለትውልደ…
Rate this item
(2 votes)
“How Successful People Think” በሚል ርዕስ በዶ/ር ጆን ማክስዌል ተፅፎ፣ በአባተ መንግስቱ የተተረጎመው “የአሸናፊነት መንገዶች” የተሰኘ መፅሀፍ ባለፈው ሳምንት ለአንባቢያን ደርሷል፡፡ መፅሀፉ እንዴት ወደ አሸናፊነትና ስኬት እንደሚደረስና የመድረሻ መንገዱን የሚያመለክቱ ቁልፍ ነጥቦች የተነሱበት ሲሆን በተለይም በትኩረት ስለማሰብ፣ የፈጠራ አስተሳሰብን ስለመግራትና…
Rate this item
(3 votes)
የባለቅኔ ፀጋዬ ገ/መድህን ሥራዎችን የሚቃኘውና “ምሥጢረኛው ባለቅኔ” በሚል ርዕስ በደራሲ ሚካኤል ሽፈራው ተዘጋጅቶ በ1996 ዓ.ም ለአንባቢያን ቀርቦ የነበረው መጽሐፍ፤ በ10ኛ ዓመቱ ለሁለተኛ ጊዜ ታተመ፡፡ ደራሲው ለመጽሐፉ ሰፊ የአርትኦት ሥራ ማከናወናቸውንና አዳዲስ መረጃዎችን ማካተታቸውን በመግቢያው ላይ አመልክተዋል፡፡ 365 ገፆች ያሉት መጽሐፉ፤…
Rate this item
(1 Vote)
ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ዓለም አቀፍ የሰላም አምባሳደር በሆነው ወጣት መኮንን ሞገሴ የተዘጋጀው “ከልካይ የሌለው ስጥ” የተሰኘ መፅሀፍ የፊታችን ሰኞ በብሄራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ መፅሀፉ በዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች የስነ-ልቦና ዝቅጠት ላይ ያተኩራል የተባለ ሲሆን ፀሐፊው በስድስት ወራት የመስክ ቆይታው በአዲስ አበባ፣ ሃዋሳ፣ ዲላ፣…