ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የቴዎድሮስ አለማየሁ “ኤሽታኦል” የተሰኘ ፊልም ነገ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ተመርቆ ለእይታ እንደሚቀርብ ኦፕቲመም መልቲ ሚዲያ ገለፀ፡፡ የልብ አንጠልጣይነት ዘውግ ያለው ይሄው የፍቅር ፊልም፤ አንድ ጎበዝ ገጣሚ መድረክ ላይ ግጥሙን ሲያቀርብ የተመለከተች አንዲት ቆንጆ በፍቅር ስትወድቅለትና አጠገቧ የነበረውን እጮኛዋን ስታስገርም የሚያስቃኝ…
Rate this item
(1 Vote)
የፊልም ባለሙያ በነበረው ሚሼል ፓፓታኪስ በተፃፈው“ይሄ ሁሉ ለምን” የተሰኘ መፅሀፍ ላይ ነገ ውይይት እንደሚካሄድ አዘጋጁ ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ገለፀ፡፡ ከቀኑ 8ሰዓት ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ-መፅሀፍትና ቤተ-መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ በሚካሄደው በዚህ ውይይት ላይ አቶ ገዛኸኝ መኮንን ለውይይት የሚሆን መነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡ ሲሆን…
Rate this item
(2 votes)
በመኩሪያ መሸሻ የተዘጋጀው “ከቤተ መንግስት ደሴ የብላታ ወ/ማሪያም መዘክር” የሚል መፅሀፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ። ማመልከቻና ደብዳቤ በአይነቱ ይገለጥበታል የተባለው መፅሀፉ፤ ብላቴን ጌታ ወ/ማሪያም አየለ ከ1912 ዓ.ም እስከ 1925 ድረስ በቁም እጅ ፅሁፋቸው በማስታወሻነት የከተቡት እንደሆነና ስለማዕድን፣ ስለፀጥታ፣ ስለ አውሮፕላን ግዢ፣…
Rate this item
(1 Vote)
በወጣት ገጣምያን የተጠነሰሰው “ግጥምን በጃዝ” ባለፈው ረቡዕ ምሽት የ3ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን በብሄራዊ ቴአትር አዳራሽ በተለያዩ የጥበብ ዝግጅቶች አከበረ፡፡ በክብረ በዓሉ ምሽት ግጥሞች፣ ሙዚቃዊ ተውኔት፣ዲስኩሮችና የእውቅና የሽልማት ስነስርአቶች ተካሂደዋል፡፡በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ተጀምሮ ወደ ራስ ሆቴል የተዛወረው “ግጥምን በጃዝ”፤ በኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን…
Rate this item
(4 votes)
በጋዜጠኛ ደረጀ ትዕዛዙ የተጻፈው የዕውቁ ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ጸሐፊ ጳውሎስ ኞኞ የህይወት ታሪክን የያዘው “ጳውሎስ ኞኞ ከ1926-1984” የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አዲሱ ህንጻ፣ 6ኛ ፎቅ ላይ ይመረቃል፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ የጳውሎስ ኞኞ…
Rate this item
(3 votes)
የእውቁ ድምፃዊ ታምራት ደስታ አራተኛ አልበም የሆነው “ከዛ ሰፈር” የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ሥራ በመጪው ሳምንት ለአድማጭ ጆሮ ይደርሳል ተባለ። “ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴ” በሚል ነጠላ ዜማ ከህዝብ የተዋወቀውና በኋላም “አንለያይም” እንዲሁም “ካንቺ አይበልጥም” በተሰኙት አልበሞቹ አድናቆትን ያተረፈው ድምፃዊው፤በአዲስ አልበሙ አስራ አራት…