ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በወጣት ድምፃዊ ሚሊዮን አበባ (ሚላ) የተቀነቀኑት “አይንሽ አመሌ ነው” እና “እንዳወዳደቄ” የተሰኙ ሁለት ነጠላ ዜማዎች ለአድማጭ ጆሮ መብቃታቸውን ድምፃዊው ገልጿል፡፡ ከተለያዩ ታዋቂ ድምፃዊያን ጋር በተለያዩ የምሽት ክበቦች ሲሰራ የቆየው ድምፃዊ ሚሊዮን፤ ሙሉ አልበም ለማውጣት ሲጥር ቢቆይም ሳይሳካለት መቆየቱንና እነዚህን ሁለት…
Rate this item
(0 votes)
በሚካኤል ታምሬ ተፅፎ የተዘጋጀው “ጥቁር እንግዳ” ፊልም የፊታችን ሰኞ ከቀኑ በ11፡00 ሰዓት በብሔራዊ ቴአትር እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ የድራማቲክ ኮሜዲ ዘውግ ያለው ፊልሙ፤ 1፡40 የሚወስድ ሲሆን ሰርቶ ለማጠናቀቅ አንድ ዓመት መውሰዱንም ደራሲና ዳይሬክተሩ ሚካኤል ታምሬ ተናግሯል፡፡ ከተባባሪ ፕሮዲዩሰሩ እስከዳር ግርማይ ጋር በመሆን…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ በሞት ለተለየው ታላቁ የወግ ጸሐፊ፤ ደራሲና ሃያሲ መስፍን ወ/ማርያም ልጆች ገቢ ማሰባሰቢያ የሚውል “አደሞን ለመስፍን” የኪነ-ጥበብ ዝግጅት ነሐሴ 3 ቀን 2006 ዓ.ም ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ በብሄራዊ ሙዚየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ፕሬዚዳንት በዶ/ር ሙሴ ያእቆብ ተፅፎ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሳምንት ለንባብ የበቃው የደራሲ ሙሉጌታ ጉደታ “ያልተሸነፈው” የተሰኘ የአጭር ልብ ወለድ መድበል እየተሸጠ ነው፡፡ መድበሉ 15 ታሪኮችን የያዘ ሲሆን ከባለ አንድ ገጿ የአጭር አጭር ወግ (ሌላው ጦርነት) በስተቀር ሁሉም ዘለግ ያሉ እንደሆኑ ታውቋል። ብዙ የሚፅፍ (ፕሮሊፊክ) ደራሲ እየተባለ የሚደነቀው…
Rate this item
(3 votes)
በገጣሚ ትዕግስት ማሞ የተሰናዳው “የእምነት ወጎች” የተሰኘ የግጥም ስብስብ በሲዲ ተዘጋጅቶ ለገበያ የቀረበ ሲሆን ባለፈው ረቡዕ ምሽት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል በድምቀት ተመርቋል፡፡ 16 ግጥሞችን ያካተተው የግጥም ሲዲ በተመረቀበት ወቅት የቀድሞ መምህሯ ረዳት ፕ/ር ሙሉጌታ ጀዋሬ፣ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራና ሌሎች ገጣሚያንም…
Rate this item
(9 votes)
በዕውቁ ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ ጳውሎስ ኞኞ የሕይወት ታሪክ ዙርያ የሚያጠነጥን አዲስ መፅሐፍ ሰሞኑን በገበያ ላይ ዋለ፡፡ ጳውሎስ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ 22 ዓመታት በኋላ በጋዜጠኛ ደረጀ ትዕዛዙ የተዘጋጀው ይኸው መጽሐፍ፤ በ308 ገፆች የተቀነበበ ሲሆነ በዘጠኝ ምዕራፎች የተከፋፈለና በበርካታ መረጃዎች…