ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
አብርሃም ግዛው ኢንተርቴይመንትና ፕሬስ ሥራዎች ከኤሎሄ አርት ፕሬስ ጋር በመተባበር የሚያዘጋጁት “ስንቅ” መፅሔት ዛሬ ከቀኑ በ10 ሰዓት በኦካናዳ ሬስቶራንት እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በኪነጥበብ ላይ አተኩሮ በየአሥራ አምስት ቀኑ እየታተመ የሚወጣው መጽሔቱ፤ባለፈው ቅዳሜ የመጀመሪያ ዕትሙን ለንባብ እንዳበቃ ታውቋል፡፡ “ስንቅ” መፅሔት ከወቅታዊ…
Rate this item
(0 votes)
ከለርስ ኦፍ ዘ ናይል ዓለም አቀፍ ፊልም ፌስቲቫል ባለፈው ሰኞ በብሄራዊ ቲያትር ለሁለተኛ ጊዜ የተከፈተ ሲሆን በዘንድሮ ፌስቲቫል ‹‹ሌንሶች ለአፍሪካ ህዳሴ›› በሚል መሪ ቃል ከመጋቢት 15- 22 የፊልም ስክሪኒግ እና ወርክሾፖች እንደሚካሄዱ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ብሉ ናይል የፊልምና ቴሌቭዥን አካዳሚ ከኢትዮጵያ…
Rate this item
(7 votes)
ከሁለት ዓመት በፊት የተጀመረው ለማረሚያ ቤቶች የሚውል መፃሕፍት ማሰባሰብ ዛሬ ይጀመራል፡፡ ለቀጣዮቹ 30 ቀናት በሚቆየው የመፃሕፍት ማሰባሰብ ሥራ መጽሐፍ መለገስ የሚፈልጉ ፈቃደኞች በተመረጡ ቦታዎች እንዲያስቀምጡ በጎ ፈቃደኛዋ ጥሪ አድርጋለ ች፡፡ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል፣ ብሄራዊ ቴአትር ጀርባ የሚገኘው ጃፋር መጽሐፍ መደብር፣…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር እና በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ትብብር የመፅሀፍ አውደርዕይ መዘጋጀቱን የደራሲያን ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ገ/ክርስቶስ ሃ/ሥላሴ አስታወቁ፡፡ አውደርዕዩ ከመጋቢት 15 እስከ 21/2006 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን ከዳግማዊ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ቦታ ላይ እንደሚካሄድም ተገልጿል፡፡ በአውደ ርዕዩ ላይ…
Rate this item
(3 votes)
በደራሲ ለማ ደገፋ የተፃፉት “ከመሩ አይቀር”፣ “ካደጉ አይቀር”፣ “ጂሩፍ ጂሬኛ” እና “የህይወት ውቅር” መፃሕፍት ዛሬ ረፋድ ላይ በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል እንደሚመረቁ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር አስታወቀ፡፡ “ካደጉ አይቀር” የተሰኘው ባለ 220 ገፅ መጽሐፍ የሰውን አዕምሮ በማልማት የሚገኝ ትሩፋት ላይ የሚያተኩር ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ገስጥ ተጫኔ እና በቀድሞው የኢትዮጵያ ምድር ጦር ሰራዊት ወታደሮችና ሲቪል ማህበራት ትብብር የተዘጋጀው “የቀድሞው ጦር” የተሰኘ የታሪክ መፅሐፍ ዛሬ ይመረቃል፡፡ የመጽሀፍ ምርቃቱ ዛሬ ጠዋት በዮርዳኖስ ሆቴል የሚከናወን ሲሆን 747 ገፆች እንዳሉትና በ250 ብር ለገበያ እንደቀረበ ደራሲ ገስጥ ተጫኔ ተናግረዋል፡፡…