ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Monday, 27 January 2014 09:15

“ሪፍሌክሽንስ” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(3 votes)
በሮማን ተወልደብርሃን ገ/እግዚአብሄር የተጻፈው “ሪፍሌክሽንስ” የተሰኘ የእንግሊዝኛ ግጥሞችና የፎቶግራፎች ስብስብ መጽሃፍ ባለፈው አርብ በኢትዮጵያ ሆቴል ተመርቆ ለንባብ በቃ፡፡ ነዋሪነቷ በለንደን የሆነው ሮማን፤“የውስጣዊ ስሜቴ ነጸብራቆች ስብስብ ነው” ብላለች- መፅሃፉን። በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ 60 ግጥሞችና በመምህር ቶማስ ለማ የተነሱ 26 ፎቶግራፎችን…
Rate this item
(2 votes)
በጋዜጠኛ ሸዋዬ ገላው ተጽፎ፣ በራሱ በሸዋዬና በደመወዝ ጎሽሜ የተዘጋጀው “ባቢሎን” የተሰኘ ኮሜዲ ፊልም በሳምንቱ መጀመሪያ በተለያዩ ሲኒማ ቤቶች ለእይታ በቃ፡፡ የአንድ ሰዓት ከአርባ ደቂቃ ርዝማኔ ያለው ፊልሙ፤ በብድር ባገኙት ገንዘብ የኤሌክትሪክ ምጣድ በማደስ ራሳቸውን ለመለወጥ የሚተጉ ጓደኛሞች የሚገጥሟቸውን ፈተናዎች የሚያሳይ…
Rate this item
(3 votes)
በገጣሚ ሰሎሞን ሞገስ /ፋሲል/ የተጻፈው “ጽሞና እና ጩኸት” የተሰኘ የግጥም መድበል ዛሬ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ30 ጀምሮ በጣይቱ ሆቴል የጃዝ አምባ ማዕከል ይመረቃል። የገጣሚው ሶስተኛ ስራ የሆነው መጽሃፉ፤76 ገጾች ያሉት ሲሆን በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ 59 ግጥሞችን አካቷል፡፡ የመሸጫ…
Rate this item
(1 Vote)
ሀገሬ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ከጐንደር ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ጋር በመተባበር ያዘጋጃቸው “ጐንደርን ለአገር ቤት” እና “ጐንደርን ለህፃናት” የተሰኙ የቱሪዝም ዳይሬክተሪዎች ታትመው ባለፈው ሳምንት ጐንደር ከተማ በሚገኘው ቋራ ሆቴል ተመረቁ፡፡ የምረቃ ስነስርዓቱን የኢፌዲሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሙሉጌታ…
Rate this item
(0 votes)
ካለፈው አመት ጀምሮ መቅረብ የጀመረው “ግጥምን በማሲንቆ” ባለፈው ሳምንት በጎንደር ተካሄደ፡፡ ለሁለተኛ ጊዜ ጐንደር ከተማ በሚገኘው አፄ በካፋ ሆቴል አዳራሽ የተካሄደው ፕሮግራሙ፣ በየአመቱ በወርሃ ጥር በጥምቀት መዳረሻ ላይ እንደሚካሄድ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ገጣሚ ትዕግስት ሲሳይ ተናግራለች፡፡ በዝግጅቱ ላይ ገጣሚና ፀሐፌ ተውኔት…
Rate this item
(1 Vote)
ጃኖ ባንድ ለዓመቱ የመጀመሪያ የሆነውን የሙዚቃ ኮንሰርት ዛሬ ምሽት በትሮፒካል ጋርደን ያቀርባሉ፡፡ ኮንሰርቱን ከአምስት ሺ በላይ ሙዚቃ አፍቃሪዎች ይታደሙታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የመግቢያ ዋጋ 200 ብር እና ለቪአይፒ 400 ብር እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ጃኖ ባንድ በመቀጠል በቀጣይነት ተመሳሳይ የሙዚቃ ድግሶች በጐንደር፣…