ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(8 votes)
በብርጋዴል ጀነራል ተስፋዬ ሀይለማርያም በ1997 ለመጀመሪያ ጊዜ ታትሞ ለንባብ የበቃው “የጦር ሜዳ ውሎ” መፅሃፍ፤ ለአራተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ በኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ውስጥ ለረጅም ጊዜ በተለያዩ ሀላፊነቶች ያገለገሉትና በምስራቅና በሰሜን ጦርነቶች አኩሪ ግዳጅ የፈፀሙት ብ/ጄራል ተስፋዬ ሀ/ማርያም፤ ከ10 አለቅነት ማዕረግ…
Rate this item
(1 Vote)
በመምህር ደሴ ጌታሆን የተፃፈውና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው “የሴት ልጅ” ልቦለድ መፅሃፍ ነገ ከጠዋቱ አራት ሰዓት ጀምሮ አዳማ በሚገኘው አዳማ ራስ ሆቴል ይመረቃል፡፡492 ገፆች ያሉት መፅሃፍ፤ በ80 ብር ለገበያ የቀረበ ሲሆን ደራሲው መምህር ደሴ ጌታሁን ከ30 ዓመት በላይ በመምህርነት ከማገልገላቸውም…
Rate this item
(0 votes)
በዓለም የሳቅ ንጉስ በላቸው ግርማ ባለቤትነት የሚመራው “ላፍተር ጀነሬት ቱ ኦል”፤ የስድስት ቀን የሳቅ ሽርሽር ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ከታህሳስ 15-20 በሚደረገው ጉዞ፣ ከአዲስ አበባ ተነስቶ መቀሌ፣አክሱም፣ላሊበላ፣ፅዮን ማርያም፣ጦሳ ተራራና ሌሎች የሰሜን ኢትዮጵያ ታሪካዊ ቦታዎች ይጎበኛሉ ተብሏል፡፡ የዘንድሮው “ኢትዮ የሳቅ…
Rate this item
(0 votes)
በገጣሚ ገነት ወንድሙ ተደርሶ ለንባብ የበቃው “ከውሽንፍር ኋላ” የተሰኘ የግጥም መድበል፤ ነገ ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ በጣይቱ ሆቴል፣ ጃዝ አምባ ይመረቃል፡፡ በምረቃው ስነስርዓት ላይ ወጣትና አንጋፋ ገጣሚያን የግጥም ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን የጥበብ ወዳጆች በፕሮግራሙ ላይ እንዲታደሙ ተጋብዘዋል፡፡
Rate this item
(0 votes)
የ 70 ወጣት ሰዓሊያንን ስራ ለተመልካች ይፋ ያደረገ የስዕል ኤግዚቢሽን ትላንት በ8 ሰዓት በጣይቱ ሆቴል ተከፈተ፡፡ “አርት ፌር” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው አውደርዕይ፤ 500 የሚጠጉ ስዕሎችን ያካተተ ሲሆን እስከ ነገ ማታ ድረስ ለተመልካች ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ቀደም ሲል እንዲህ…
Rate this item
(1 Vote)
በወጣትና አንጋፋ ከያንያን በየወሩ የሚቀርበው “ግጥም በጃዝ” 29ኛ ዝግጅቱን የፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ 11፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል አዳራሽ እንደሚያቀርብ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በምሽቱ የጥበብ ዝግጅት ላይ ገጣሚ ነቢይ መኮንን፣ ሰዓሊና ቀራጺ በቀለ መኮንን፣ አበባው መላኩ፣ ሜሮን ጌትነትና ገዛኸኝ ፀጋው ግጥም ሲያቀርቡ፤ ዲያቆን…