ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በደራሲና ጋዜጠኛ ዮናስ አብርሃም የተፃፉ የግጥም ስብስቦችን ያካተተው “ሦስተኛው ዓይን” የተሰኘ መድበልና የዚሁ ጋዜጠኛ “ከዘጋቢው ጀርባ” የሚል ተጨማሪ መጽሐፍ ትናንት ምሽት በአክሱም ሆቴል ተመረቁ፡፡ ዮናስ አብርሃም በሬዲዮ ፋና በሚያቀርበው “ልብ ለልብ” የተሰኘ ዝግጅትና “ትንንሽ ፀሐዮች” ድራማ እንዲሁም በኤፍኤም አዲስ 97.1…
Monday, 25 November 2013 11:09

“ሮዛ” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(2 votes)
በአሁኑ ሰዓት ኑሮዋን በዱባይ ባደረገችው ሮዛ ይድነቃቸው የተዘጋጀው “ሮዛ” የተሰኘ መፅሃፍ ታትሞ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ አዘጋጇ ቀደም ሲል ባሳለፈችው የቡና ቤት ህይወት ውስጥ የከተበቻቸውን የዕለት ማስታወሻዎች አሰባስባ ነው መፅሃፉን ያሳተመችው፡፡ 223 ገፆች እና 29 ታሪኮችን ያካተተው ይሄው መፅሃፍ፤ በሊትማን መጽሀፍት…
Rate this item
(0 votes)
የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ሰዓሊዎች ሥራዎቻቸውን የሚያቀርቡበት የስዕል አውደርዕይ ነገ ከጠዋቱ በ4 ሰዓት በፓሽን በርገር ይከፈታል፡፡ ሬንቦ ጋለሪ ባዘጋጀው በዚሁ የስዕል አውደርዕይ ላይ የአካል ጉዳተኝነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም እንደሚኖር ለማወቅ ተችሏል፡፡ አውደርዕዩ እስከ ማክሰኞ ድረስ ለሶስት ቀናት ለተመልካች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት “ንግሥ” በሚል ርዕስ የተከፈተው የመዝገቡ ተሰማ የስዕል ኤግዚቢሽን ከበርካታ ተመልካቾች እና ሰዓሊያን አድናቆትንና ምስጋናን ያተረፈ ሲሆን፣ በሚቀጥለው አርብ ውይይት ይካሄድበታል ተብሏል፡፡ በ“ሮማንቲክ ሪያሊዝም” ዘይቤ ትላልቅ ስዕሎችን በመስራት የሚታወቀው መዝገቡ ተሰማ፣ 5 ሜትር በ2 ሜትር ስፋት ያለው “ንግሥ” የተሰኘ…
Rate this item
(1 Vote)
በአስረስ አሰፋ ተፅፎ በድንቅስራው ደረጄ እና ያሬድ መንግስቴ የተዘጋጀው “የእኔ እውነት” የተሰኘ ትያትር ከህዳር 14 ጀምሮ በዓለም ሲኒማ ለተመልካች እንደሚቀርብ ተገለፀ፡፡ ትያትሩ ከአንድ አመት በላይ ተደክሞበታል ያሉት አዘጋጆቹ፤ ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 10 ሰዓት እንደሚታይም አስታውቀዋል፡፡ የትያትሩ ደራሲና ፕሮዱዩሰር አለም ሲኒማን…
Rate this item
(1 Vote)
የእንግሊዛዊው ፀሐፌ ተውኔት ዊሊያም ሼክስፒር ድንቅ የተውኔት ስራ የሆነው “ኦቴሎ” በትግርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ በመፅሃፍ ወጣ፡፡ ተውኔቱን ወደ ትግርኛ ለመመለስ አንድ ዓመት እንደፈጀበት ያስታወሰው አንጋፋው ደራሲና መምህር ኃይለመለኮት መዋዕል፤ ለዚህ ሥራው ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን የተረጎመውንና በርካታ የተውኔቱን የእንግሊዝኛ ቅጂዎች እንደተጠቀመ ገልጿል፡፡…