ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(4 votes)
በዘመድኩን አበራ ተደርሶ የታተመው “የምስጢሩ ጦስ” የተሰኘ ረዥም ልብወለድ መፅሃፍ ሰሞኑን ለገበያ ቀረበ፡፡ 183 ገፆች ያሉት መፅሃፉ፤ “ቅድመ ታሪክ” በሚል ጀምሮ “ድህረ ታሪክ” በሚል የሚጠናቀቅ ሲሆን ዋጋው 46 ብር ነው፡፡ “የቺቺኒያ ምስጢራዊ ሌሊቶች” የሚል ሥራ ያስነበበው ደራሲው “ግዮናዊት” የሚል ቀጣይ…
Rate this item
(80 votes)
“The 48 Laws of power” የተሰኘው የሮበርት ግሪን መፅሃፍ “48ቱ የአሸናፊነት ሚስጥራት” በሚል በእስክንድር ስዩም ተተርጉሞ ለንባብ በቅቷል፡፡ በ48 ምስጢሮች የተከፋፈለው መፅሃፉ፤ “ከአለቃይ በልጠህ ለመታየት አትሞክር”፣ “በሌሎች ዘንድ ተፈላጊ መሆንን እወቅበት”፣ “ፍላጐትህን ላገኘኸው ሁሉ በግልፅ አትናገር”፣ “ሁሌም ከደሙ ንፁህ ለመሆን…
Rate this item
(3 votes)
በኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበርና በብርሐንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በጋራ አስተዳደር ተዟዟሪ ሂሳብ ለህትመት የበቃው ‹‹ፍቅርና ተስፋ›› የተሰኘው የተሾመ ወልደሥላሴ ረጅም ልቦለድ፣ ሰሞኑን ለገበያ ቀረበ፡፡ ልቦለዱ፣ ከ1960ዎቹ ጀምሮ የነበረውን የሀገሪቱን ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ባህላዊና ሥነልቦናዊ ጣጣዎችን በመተረክ፣ ለገነገኑ ሀገራዊ ችግሮች መፍትሔ የሚጠቁም አስተሳሰቦች…
Rate this item
(1 Vote)
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የትያትር ትምሕርት ክፍል ለመክፈት በቅድመ ዝግጅት ላይ መሆኑ ታወቀ፡፡ ለዚሁ ቅድመ ዝግጅት ይረዳ ዘንድ የዩኒቨርሲቲው የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ትምሕርት ክፍል ምሁራን እና ሌሎች ጉዳዩ የሚመለከታቸው ኃላፊዎች፤ የሀገሪቱን ከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት እየጎበኙ ነው፡፡ የአዲስ አድማስ ምንጮች የትምሕርት ክፍሉ በ2006 ዓ.ም…
Saturday, 07 September 2013 11:52

“መልክዐ ስብሐት”

Written by
Rate this item
(0 votes)
ነገ ለውይይት ይቀርባልበአርታዒ አለማየሁ ገላጋይ የተዘጋጀው “መልክዐ ስብሐት” ነገ ለውይይት እንደሚቀርብ ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ አስታወቀ። “ስብሐትን ከሌላ ማእዘን” በሚል የትኩረት ሀሳብ መነሻ በማቅረብ ውይይቱን የሚመሩት አርኪቴክት ሚካኤል ሽፈራው ናቸው፡፡ ውይይቱ በብሄራዊ ቤተመፃህፍት ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ለሦስት ሰዓት ይካሄዳል፡፡
Rate this item
(0 votes)
በሲሳይ መንግስቴ አዲሱና አለሙ ካሳ ረታ የተዘጋጀው በራያ ሕዝብ ላይ ያተኮረ መጽሐፍ ዛሬ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ “የራያ ሕዝብ የማንነት ጥያቄና የማእከላዊ መንግስታት ምላሽ፤ ከአጼ ዮሐንስ ፬ኛ እስከ ኢህአዴግ” በሚል ርእስ የተፃፈው መጽሐፍ የሚመረቀው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በሚገኘው ራስ…