ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ከሁለት ዓመት በፊት በደራሲ ሊዛ ተሾመ ተጽፎ የቀረበው “አሜኬላ ያደማው ፍቅር” ረዥም ልቦለድ መፅሃፍ ተሻሽሎ በድጋሚ ለንባብ በቃ፡፡ “በፍቅር ዓለም በራስ ላይ ማዘዝ ከባድ ነው” የሚለው ልቦለድ መጽሐፍ፤ ለደራሲዋ ሁለተኛዋ ሲሆን ካሁን በፊት “ፍትህን በራሴ” የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ አብቅታለች፡፡ 268…
Rate this item
(0 votes)
በአንተነህ ግርማ ተጽፎ ተካበ ታዲዮስ ያዘጋጀውና በካም ግሎባል ፒክቸርስ የቀረበው “አማረኝ” ፊልም የፊታችን ሰኞ ከምሽቱ 12 ሰዓት ብሔራዊ ትያትር እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ የ103 ደቂቃ ርዝመት ያለው ፊልሙ፤ በአራት ወራት ተሰርቶ የተጠናቀቀ ሲሆን ዮሐንስ ተፈራ፣ አማኑዔል ሀብታሙ፣ ባዩሽ ከበደ፣ ካሳሁን ፍስሃ…
Rate this item
(2 votes)
በህንዳዊው መምህርና ፀሐፊ ሚ/ር ጆሴፍ ፍራንሲስ የተዘጋጀ “የድንቂቱ ኢትዮጵያ ድንቃድንቆች” (“This is Ethiopia – A Book of Fascinating Facts”) የተሰኘ ስለ ኢትዮጵያ የተለያዩ ድንቅ መረጃዎችን ያካተተ አዲስ መፅሐፍ የፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ 12 ሰዓት ሚኒስትር ዴኤታ ሙሉጌታ ሰኢድ ዳምጠው በተገኙበት በካፒታል…
Rate this item
(1 Vote)
“ቦሌ ፒኮክ ጋ ጠብቂኝ” በተሰኘው የሰለሞን ፍስሀ መጽሐፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አዳራሽ ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይደይ አስታወቀ፡፡ ውይይቱን የሚመሩት ሃያሲ እና የወግ ጸሐፊ መስፍን ሀብተማርያም እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል፡፡
Rate this item
(0 votes)
የጋዜጠኛና ገጣሚ ተስፋዬ ገብረማርያም “የማይሆን ዓለም” የተሰኘ ግጥሞች፣ አጫጭር ልቦለዶች እና ወግ የተካተቱበት መጽሐፍ ነገ በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ትንሿ አዳራሽ እንደሚመረቅ “ሀሳብ መልቲሚዲያ” አስታወቀ፡፡ በ62 ገፆች የተቀነበበው መፅሀፉ፣ በ20 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡ ጋዜጠኛና ገጣሚ ተስፋዬ በ“ኢትዮ ቻናል” ጋዜጣ ማህበራዊ…
Rate this item
(0 votes)
“ዜማ ቃል” የተሰኘ ወርሃዊ የጥበብ ምሽት ሐሙስ ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ትንሿ አዳራሽ እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ ለአንድ ዓመት በሚዘልቀው ዝግጅት፣ የገጣሚያን፣ ጸሐፍትና ኮሜዲያን ሥራዎች የሚቀርብበት ሲሆን የመግቢያ ዋጋው በነፍስ ወከፍ 50 ብር እንደሆነ ዝግጅቱን የሚያስተባብረው ፈለቀ ካሳ…