ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
“ኬሮ” የተሰኘው የድምፃዊት ቢጢቅ እምላዕሉ የሙዚቃ አልበም ለገበያ ቀረበ፡፡ አስራ አራት ዘፈኖች የተካተቱበት አልበም መጠርያ ወላይትኛ ሲሆን አስሩ ዘፈኖች የአማርኛ፣ አራቱ ዘፈኖች ደግሞ የእንግሊዝኛ ናቸው፡፡ ሉሽስ መልቲ ፕሮዳክሽን አሳትሞ አምባሰል ሙዚቃ ቤት እያከፋፈለ የሚገኘውን አልበም ግጥሞች ማትያስ ይልማ፣ ዲጄ ዊሽ፣…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ የሚገኙ ወጣቶች የሙዚቃ ምትን በመጠቀም መልእክት ማስተላለፍ በሚቻልበት መንገድ ሥልጠና ተሰጣቸው፡፡ ለሃያ ወጣቶች ለአስር ቀናት የተሰጠው ስልጠና በኢትዮጵያ ሲካሄድ የመጀመርያው መሆኑን ሥልጠናውን ያስተባበረው ኢንትራሄልዝ ኢንተርናሽናል - ኢትዮጵያ አስታውቋል፡፡ “ቢት ሜኪንግ ላብ” በተሰኘ በጀርባ ቦርሳ ሊያዝ የሚችል የሙዚቃ ስቱዲዮ…
Rate this item
(0 votes)
በ2013 የካሬብያን የፋሽን ሳምንት በኢትዮጵያዊቷ ዲዛይነር ፍቅርተ አዲስ የቀረቡ ዘመናዊ ፋሽን ያላቸው የአገር ባህል አልባሳት ተደነቁ፡፡ ዲዛይነር ፍቅርተ ባህሏን መሰረት አድርጋ እጅግ ውብና በየትኛውም ወቅት ሊለበሱ የሚችሉ አልባሳትን የፋሽን ዲዛይኖችን በማቅረብ ዘመን የማይሽራት ሴት መሆኗን አስመስክራለች በሚል “ዘ ጃማይካ ኦብዘርቨር”…
Saturday, 15 June 2013 11:38

ዘ ሮክ የአመቱ ትርፋማ ተባለ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዘ ሮክ ዘንድሮ በተወነባቸው ፊልሞች ከ1.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ በማስገኘት የሚስተካከለው አለመገኘቱን ቢዝነስ ኢንሳይደር ዘገበ፡፡ ፕሮፌሽናል የነፃ ትግል ስፖርተኛ የሆነውና በሙሉ ስሙ ድዋይን ጆንሰን ተብሎ የሚታወቀው ዘ ሮክ፣ ላለፉት 16 ሳምንታት በቦክስ ኦፊስ የገቢ ደረጃ ከአንድ እስከ 10 ባለው…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው የፊልም ዲያሬክተር ጄ ጄ አብርሃምስ በ‹‹ስታር ትሬክ ኢንቱ ዳርክነስ›› ፊልም ባገኘው የገቢ ስኬት የጆርጅ ሉካስ ፊልም የነበረውን ስታርዋርስ 7ኛ ክፍል እንዲሰራ መዋዋሉን ዋሽንግተን ታይምስ ዘገበ፡፡ በጂን ሮደንበሪ በተደረሰው የስታር ትሬክ መፅሃፍ ላይ ተመስርቶ የተሰራውና የስታር ትሬክ የተሰኘ ፊልሞች ፍራንቻይዝ…
Rate this item
(0 votes)
የሠአሊ አዳምሰገድ ሚካኤል የሥእል አውደርእይ ከትናንት በስቲያ ተከፈተ፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም የተከፈተው አውደርእይ እስከ መጪው ረቡዕ ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡