ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
አንጋፋና ወጣት ከያንያን የግጥም፣ የቅንጭብ ትያትር፣ የወግና ሌሎች የኪነጥበብ ሥራዎቻቸውን በጃዝ ሙዚቃ ታጅበው የሚያቀርቡበት “ግጥም በጃዝ” ሃያ አንደኛ ዝግጅት የፊታችን ረቡዕ ከቀኑ 11፡30 ሰዓት እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ባሁኑ ዝግጅት ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ፣ ሞገስ ሀብቱ፣ ምስራቅ ተረፈ፣ በረከት በላይነህ፣ ግሩም ዘነበ…
Rate this item
(0 votes)
ሚዩኒክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ በሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ታሪካዊ ተውኔቶች ላይ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሄራዊ ቤተመዘክር ውይይት እንደሚያካሄድ አስታወቀ፡፡ ውይይቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር ጥበባት መምህር ነብዬ ባዬ ይመሩታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ጀስቲን ቲምበርሌክ ከ4 ዓመታት በፊት ከላይቭ ኔሽን ጋር በተፈራረመው የኮንሰርት ውል አስገዳጅነት ወደ ሙዚቃ ስራው ሊመለስ መወሰኑን ቢዝነስ ኢንሳይደር ዘገበ፡፡ አርቲስቱ የሙዚቃ ስራውን ለተወሰነ ጊዜያት በማቆም በፊልም ትወና ለማተኮር የነበረውን ፍላጎት ሲገልፅ ቆይቷል፡፡ ከአራት አመት በፊት ላይቭ ኔሽን ከተባለው የኮንሰርት…
Rate this item
(0 votes)
አይረን ማን 3 ከወር በኋላ ይታያል በ2013 በመላው ዓለም ከሚታዩ የሆሊውድ ፊልሞች ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ማግኘት በተለይ ለአዲሶቹ ሊከብድ እንደሚችል ተመለከተ፡፡ በ3ዲ በድጋሚ በመሰራት ለእይታ የሚበቁ እና በተከታታይ ክፍል የሚሰሩ ፊልሞች ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለመሰብሰብ ተስፋ አላቸው ተብሏል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
“ለልጆቻችን ደህንነት ለማይጨነቁ ልበቢሶች ነው የሰራሁት” ካናዳዊው ኮሜዲያን ጂም ኬሪ የጦር መሳርያ የመታጠቅ መብትን ለመቃወም “ኮልድ ዴድ ሃንድ” የተሰኘ የሙዚቃ ቪድዮ በመስራት እንዳሰራጨ ተገለፀ፡፡ “ፈኒ ኦር ዳይ” በተባለ ድረገፅ የተለቀቀውን ይሄን ክሊፕ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰው እንደተመለከተው የዘገበው ፎክስ ኒውስ፤…
Rate this item
(0 votes)
የብሪታኒያ ተዋናዮች በሆሊውድ ፊልም ሰሪዎች ተመራጭ እና ተፈላጊ እየሆኑ መምጣታቸውን ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር አስታወቀ፡፡ በማራኪ የእንግሊዘኛ ቋንቋ አነጋገር፤ በምርጥ የትወና ብቃታቸው፤እንዲሁም በሚጠይቁት ተመጣጣኝ ክፍያ የእንግሊዝ ተዋናዮች ተመራጭ ሆነዋል ተብሏል፡፡ በበርካታ የሆሊውድ ፊልሞች መሪ ተዋናይነት በመስራት እና በመልመል አሜሪካውያኑን ከገበያ እያስወጡ…