ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አለልኝ መኳንንት ጽጌ ጽፎ ያዘጋጀው “የፍቅር ካቴና” ቴአትር ማክሰኞ ከቀኑ 10፡30 እንደሚመረቅ አዘጋጅቼ “አፍሪካ ቴአትር ሚዲያ” አስታወቀ፡፡ ቴአትሩ የሚመረቀው በሐገር ፍቅር ቴአትር ነው፡፡ ትያትሩ ከተፃፈ ሶስት ዓመት ቢያልፈውም በትያትር ቤቶች የወረፋና የግምገማ ሂደት መራዘም አሁን ገና ለእይታ መብቃቱንና በእነዚህ አመታት…
Read 2926 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ከለር ኦፍ ዘ ናይል” ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል ከጥቅምት 28 እስከ ህዳር 2 ቀን 2005 ዓ.ም በብሔራዊ ቲያትር ይካሄዳል፡፡ በፊልም ፌስቲቫሉ ከ28 ሀገሮች የተዉጣጡ 58 ምርጥ የአፍሪካ ፊልሞች ለዕይታ ይበቃሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ለዕይታ ከሚቀርቡት ፊልሞች መካከል የአልጀሪያ፤ የቡርኪናፋሶ፤ የካሜሮን፤ የኮንጎ፤ የግብፅ ፤…
Read 2413 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጋዜጠኛ ፍስሃ ያዜ የተዘጋጀው “እኔና ቹ” ረዥም ልቦለድ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ ጭብጡን ኢትዮጵያዊ በምታፈርቅ ቻይናዊት ወጣት ዙሪያ ያደረገው ባለ 184 ገፅ መፅሐፍ በ35 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ አዘጋጁ ካሁን ቀደም “የኢትዮጵያ የአምስት ሺህ ዓመት ታሪክ ከኖህ እስከ ኢህአዴግ” እና “ካልተዘመረለት ኢያሱ…
Read 6063 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዳም ረታ ልቦለድ ላይ ተንተርሶ አምና በፊልም አዘጋጅ አብርሃም ገዛኸኝ ለእይታ የበቃው “ሎሚ ሽታ” ፊልም ውይይት ተደረገበት፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባሕል ማእከል አዳራሽ ባለፈው ረቡዕ ምሽት በተደረገው ውይይት ፊልሙ ከልቦለድ ወደ ፊልም የተቀየረበትን መንገድ የተመለከተ ጥናታዊ ፅሑፍ ቀርቦበታል፡፡
Read 1629 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በተፈሪ ወልደኪዳን ተፅፎ አታክልቲ ነጋ (ጌይፀ) ያዘጋጀው የ105 ደቂቃ “ግመ ፍቕሪ” የትግርኛ ፊልም ዛሬ በመቀሌ ከተማ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በከተማዋ በሚገኘው የሰማዕታት ሐውልት አዳራሽ ከቀኑ 8 ሰዓት በሚመረቀው የፍቅር ፊልም ላይ ጎይቶም ተወልደ፣ አዲያም ካህሳይ፣ ኢያሱ ገብረእግዚአብሔር እና ሌሎችም ይተውናሉ፡፡…
Read 1439 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሚራክል ዲዛይን ፋሽን ተቋም ለሰባት ወራት ያሰለጠናቸው 102 ተማሪዎች ያዘጋጁዋቸው ልብሶች የሚታዩበት “ኩራት በሃገር ልብስ” የፋሽን ትርኢት ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ 92 ሴቶች እና 10 ወንዶች በሚሳተፉበት ትርኢት በሚደረገው ውድድር አንደኛ የሚወጣ (የምትወጣ) በሕንድ ሀገር የስድስት…
Read 1886 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና