Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
ዜማ ብዕር ኢትዮጵያ የሴቶች የሥነ-ፅሑፍ ማህበር የ2005 ዓ.ም. የመጀመርያ የሥነ-ፅሑፍ ዝግጅቱን ነገ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ ካዛንቺስ በሚገኘው ዮፍታሔ ሲኒማ አዳራሽ ከጧቱ 3 ሰዓት ላይ መቅረብ የሚጀምረው ዝግጅት፤ የሥነ-ጽሁፍ ዝንባሌና ችሎታ ያላቸው ሴት ፀሐፍት መድረክ እንዲያገኙ ታልሞ የተሰናዳ ነው፡፡ ዜማ ብዕር ኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
በሚቀጥለው ሳምንት እሁድ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ማበረታቻ የሚሆን ነጠላ ዜማ ተዘጋጀለት፡፡ ነጠላ ዜማውን ያዘጋጀው መቅደላ ፕሮሞሽን ሲሆን “የድል ዜማ” የሚለውን ይህንኑ ዘፈን ግጥሙን ቴዎድሮስ ባጫ፣ ቅንብሩን መኮንን ለማ ዶክትሬ ያዘጋጁት ሲሆን ዜማ…
Rate this item
(2 votes)
አርባን ሩትስ ኢኮ ካልቸር አካባቢ ጥበቃን አስመልክቶ የፋሽን ትርኢት ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በመጪው አርብ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ የሚቀርበው ዝግጅት፤ በምድራችን የተፈጥሮ ሃብቶች መመናመን አሳሳቢነት ላይ ተመስርቶ የሚቀርብ ነው፡፡ አርባን ሩትስ ኢኮ ካልቸር አካባቢ ጥበቃን አስመልክቶ የፋሽን ትርኢት ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በመጪው አርብ…
Rate this item
(1 Vote)
በአዳማ ዩኒቨርሲቲ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ አራተኛ ዓመት ተማሪ በሆነው ሠዓሊ ደረጀ ሰርኔሳ የተሣሉና የኦሮሞን ባህልና የሰዓሊውን ምናባዊ ፈጠራ የሚያሳዩ 40 ሥራዎች የቀረቡበት የሥዕል አውደ ርዕይ ነገ ይዘጋል፡፡ ሰዓሊው ባለፈው ሳምንት በአዳማ ሠዓሊያን ማህበር ምስረታ ላይ ሥራዎቹን ያቀረበ ሲሆን በወሊሶ ሁለገብ አዳራሽ…
Saturday, 06 October 2012 13:14

“ስሌት” ፊልም ነገ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በሱራፌል ኪዳኔ ተደርሶ በታጠቅ ኃይለማርያም እና ሱራፌል ኪዳኔ የተዘጋጀው “ስሌት” ፊልም ነገ በብሔራዊ ትያትር ይመረቃል፡፡ በአሻራ ፊልምስ የተዘጋጀውና 23 ተዋንያን እንደተሣተፉበት የተገለፀው ይኸው ፊልም ለየት ያለ ዘውግን ይዞ የተሠራና ከ13 ዓመት በታች ዕድሜ ላላቸው ታዳጊዎች ማየት የተከለከለ እንደሆነ አዘጋጆቹ ከትናንት…
Rate this item
(1 Vote)
“ሂቦንጐ” በሚለው የሃዲይኛ ስልቱ የሚታወቀው ድምፃዊ ስንታየሁ ጥላሁን የፍቅር ጥሪ በሚል ርዕስ የመጀመሪያ አልበሙን ከትናንት ወዲያ ምሽት H2O ክለብ አስመረቀ፡፡ ከሦስት ዓመት በፊት በሠራው ሂቦንጐ የተባለ ነጠላ ዜማ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘው “የፍቅር ጥሪ” አልበሙን ፤ በናሆም ሪከርድስ አሳታሚነት ለገበያ አቅርቧል፡፡