Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 15 September 2012 13:54

“ኢቫንጋዲ” ፊልም ነገ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ሚሶ ነጋያ” በሚለው ነጠላ ዜማ እውቅና ያገኘችው ሳሮን ተፈሪ “ኢቫንጋዲ” የሚል ፊልም ሰራች፡፡ ራሷ ፅፋ ፕሮዲዩስ ያደረገችውን የ90 ደቂቃ ፊልም ተመስገን አለማየሁ አዘጋጅቶታል፡፡ ስለ ፊልሙ ዝግጅት ሂደት ከዝግጅት ክፍላችን የተጠቀየችው ሳሮን “የዛሬ ሁለት ዓመት ነው የፃፍኩት፤ ወጪውንም አባቴ ነው የሸፈነልኝ”…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ከ50 አመት ገደማ ወዲህ የተከሰቱ የረሃብ ታሪኮችን የሚዳስስ “የጥድፊያ ዘመናት - ረሃብና ቸነፈር” የተሰኘ መፅሐፍ ነገ ይመረቃል። በአቶ ኃይለ ማርያም ሰይፉ ተጽፎ ለህትመት የበቃው ይሄው የታሪክ ማስታወሻ፣ ነገ በአየር መንገድ ፓይለቶች ማኅበር አዳራሽ ከቀኑ በ8 ሰዓት እንደሚመረቅ ታውቋል።
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ከኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ጋር በመተባበር ለቀደምት አንጋፋ ደራስያን የመታሰቢያ ቴምብሮች አዘጋጀ፡፡ በአንጋፋው ሠዐሊ እሸቱ ጥሩነህ እና አገኘሁ አዳን ድልነሳሁ የተሳሉት ቴምብሮች የነጋድራስ አፈወርቅ ገብረኢየሱስ፣ የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ፣ የብላቴን ጌታ ሕሩይ ወልደ ሥላሴ እና የአቶ ተመስገን…
Rate this item
(0 votes)
በ1981 ዓ.ም መፈንቅለ መንግስት ተሳትፈዋል በሚል በአስመራና አዲስ አበባ ከተገደሉት ከፍተኛ የጦር አዛዦች አንዱ የሆኑት ሜጀር ጀነራል ደምሴ ቡልቶን አስመልክቶ በልጃቸው ደረጀ ደምሴ የተፃፈው “አባቴ ያቺን ሰዓት” መፅሐፍ ለውይይት እንደሚቀርብ ሚዩዚክ ሜይ ዴይ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት አምስት…
Saturday, 08 September 2012 13:07

“ዩኒቲ” ተማሪዎች ያስመርቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዩኒቲ የፀጉር ውበት ማሰልጠኛ ተቋም በፀጉር ሥራ ፋሽን ከአንድ ወር እስከ ስድስት ወራት ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ በመጪው ቅዳሜ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትር እና ባህል አዳራሽ 250 ተማሪዎች የሚመረቁ ሲሆን ተቋሙ ተማሪዎችን አሰልጥኖ ሲያስመርቅ የአሁኑ ለስድስተኛ ጊዜ ነው፡፡
Saturday, 08 September 2012 13:04

የሃይልዬ “ፍቅር” አልበም ተለቀቀ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የድምፃዊ ኃይልዬ ታደሰ “ፍቅር” የዘፈን አልበም ከትናንት ወዲያ ጀምሮ በካሴትና በሲዲ ለገበያ ቀረበ፡፡ 13 ዘፈኖች የተካተቱበትን አልበም አበጋዙ ክብረ ወርቅ ሺዎታ እና ኤልያስ መልካ ያቀናበሩት ሲሆን ይልማ ገብረአብ፣ ኤልያስ መልካ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ፣ መሠለ ጌታሁን እና ቴዎድሮስ ካሳሁን በግጥም እና ዜማ…