Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 08 September 2012 12:55

የዙማ ስእል አወዛጋቢ ሆኗል

Written by
Rate this item
(0 votes)
የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዝዳንት የሚተች የቀለም ቅብ በአንድ ደቡብ አፍሪካዊ ሰዓሊ ተሰርቶ ለኤግዚብሽን መቅረቡ እያወዛገበና ተቃውሞ እያስከተለ መሆኑን የተለያዩ ዘገባዎች ጠቆሙ፡፡ በኬፕታውን በሚገኝ አንድ ጋለሪ ለእይታ የቀረበው ስዕሉ፤ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ በዙሉ አለባበስ እና ዳንስ ሃፍረተ ስጋቸው እየታየ ሲጨፍሩ የሚያሳይ ነው፡፡…
Saturday, 08 September 2012 12:54

መልቲ ቾይዝ 8 አዲስ ቻናሎች ሊከፍት ነው

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የደቡብ አፍሪካው የብሮድካስት ኩባንያ መልቲ ቾይዝ በዲኤስቲቪ ኔትዎርክ 8 አዳዲስ የፊልም ቻናሎችን ከወር በኋላ እንደሚለቅ አስታወቀ፡፡ አዳዲስ ቻናሎቹ በጣቢያው የሚሰራጩትን ፊልሞች አይነትና ብዛት ለማሳደግ ተብለው መጨመራቸውን የገለፀው ኩባንያው ለደንበኞቹ ሰፊ የምርጫ እድል ለመስጠት በማቀድ ለውጥ መደረጉን አስታውቋል፡፡ በዲኤስቲቪ የተጨመሩት ስምንቱ…
Saturday, 01 September 2012 12:11

የያኔው ተማሪ ለገሰ ዜናዊ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ጊዜው 1966 መጨረሻ ላይ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ኮንግረስ የአመራር አባላትን የሚመርጥበት ወቅት ነበር፡፡ ሰሞኑን ህልፈተ ዜናቸው የተሰማው ጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊ (የያኔው ተማሪ ለገሠ ዜናዊ) የሳይንስ ተማሪዎች እጩ ተመራጭ በመሆን ምስላቸው በየዛፉ ላይ ሳይቀር ተለጣጥፏል፡፡ በዘመኑ ከነበሩት አብዮተኞች ተርታ በቀዳሚነት…
Saturday, 01 September 2012 12:11

“የጀግና ወሮታ” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በሰሎሞን ለማ ገመቹ የተፃፈው “የጀግና ወሮታ ከአምቦ እስከ በለዲግ” የተሰኘ ግለ ታሪክ መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ በመቶ አለቃ በቀለ በላይ ሕይወት ዙርያ የሚያጠነጥነውን መፅሐፍ ያዘጋጁት አቶ ሰሎሞን ለማ ገመቹ ናቸው፡፡ ሰባት ክፍሎች ያሉት ባለ 345 ገፅ መፅሐፍ በፎቶግራፎች የታጀበ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
ታላቁ የሩስያ ደራሲ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ሊዮ ቶልስቶይ 184ኛ ዓመት ልደት እና ሩስያ በናፖልዮናዊው የፈረንሳይ ጦር ላይ ድል የተቀዳጀችበት 200ኛ ዓመት መታሰቢያን በወርሃዊ የሥነ ፅሁፍ ምሽቱ እንደሚዘክር የሩስያ ሳይንስ እና ባህል ማዕከል አስታወቀ፡፡ የፊታችን ሰኞ ምሽት በፑሽኪን አዳራሽ የሚቀርበው…
Rate this item
(0 votes)
7ኛው ኢንተርናሽናል ፊልም አውደ ርዕይ ከህዳር 18 እስከ ህዳር 25/2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚቀርብ ሊንኬጅ ማስታወቂያ ሕትመትና ፕሮዳክሽን አስታወቀ፡፡ በአውደርዕዩ ከአውሮፓ፣ ከሰሜን አሜሪካ እና ከአፍሪካ እንዲሁም ከሌሎች ቦታዎች የሚመጡ ፊልሞች ይሳተፋሉ፡፡ በአውደርዕዩ የሚታዩት ፊልሞች Africa Panorama, Cinema Landmarks, Contemporary Cinema,…