Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
አራት ኪሎ ዳግማዊ ምኒሊክ መሠናዶ ት/ቤት ግቢ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ የሥነጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች የሥዕል ሥራዎቻቸውን አውደርእይ ለሕዝብ አሳዩ፡፡ አውደርእዩ የቀረበው ከትናንት በስቲያ በትምህርት ቤቱ ቅጽር ግቢ ሲሆን እ.ኤ.አ ሴፕቴምበር 30 ድረስ ይቆያል፡፡ ትምህርት ቤቱ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ያዘጋጀው የመፃሕፍት አውደርእይ እና ሽያጭ ሰኞ ከሰዓት በኋላ አራት ኪሎ በሚገኘው የዳግማዊ ምኒሊክ መሠናዶ ትምህርት ቤት ይከፈታል፡፡ እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2004 ዓ.ም የሚቆየው አውደርእይ በመፃሕፍት ሽያጭ፣ ገጠመኝ ልውውጥ፣ ውይይትና መፃሕፍት ንባብ ታጅቦ የሚቀርብ ነው፡፡
Rate this item
(0 votes)
ተርጓሚ፣ ጋዜጠኛና የወግ ፀሐፊ ኤፍሬም እንዳለ ያዘጋጀው “እንግሊዝኛ በቀላሉ” (Simple English) መጽሐፍ ተጠቃሚዎች ራሳቸውን እንግሊዝኛ እንዲያለማምዱ የሚጋብዝ ሲሆን የአማርኛ መግለጫ ያለው የእለት ከእለት እንግሊዝኛ መማሪያ ነው ተብሏል፡፡ አዘጋጁ በመግቢያው መጽሐፏ በእንግሊዝኛ የመግባባት ችሎታቸውን በራሳቸው ጥረት ለማሻሻል ለሚጥሩ እገዛ እንድታደርግ ታስባ…
Rate this item
(0 votes)
ከሳምንት በኋላ በለንደን ከተማ የሚጀመረው 30ኛው ኦሎምፒያድ መክፈቻ ስነስርዓት አጠቃላይ ገፅታ በጉጉት እየተጠበቀ ነው፡፡ የ70 አገራት መሪዎችን ጨምሮ 80ሺ ተመልካቾችን በሚያስተናገዱበት የኦሎምፒክ ስታድዬም መክፈቻው ሲደገስ እስከ 3 ሰዓት ይፈጃል ፡፡ በታዋቂው ዲያሬክተር ዳኒ ቦየል የሚዘጋጀው ስነስርዓቱ በአረንጓዴ ቀለም የሚታጀብ ነው…
Rate this item
(0 votes)
የ66 ዓመቱ እውቅ ተዋናይ ሲልቨስተር ስታሎን በልጁ ሞት ለተደራራቢ ሃዘኖች ተጋለጠ፡፡ ከሳምንት በፊት በመኖርያ ቤቱ ሞቶ በተገኘው ልጁ ሳጌ ስታሎን አሟሟት አባት ሲልቨስተር ስታሎን መጠየቅ አለበት በሚል ዘገባዎች እየጠወጡ ናቸው፡፡ ከ10 ቀናት በፊት የ33 ዓመቱ ሳጌ ስታሎን በሆሊውድ አቅራቢያ በሚገኘው…
Rate this item
(1 Vote)
ማዶና ቀኝ ዘመም ብሄራዊ ግንባር የተባለ የፈረንሳይ ፖለቲካ ፓርቲ መሪን በናዚ በመመሰል በፓሪስ ባቀረበችው ኮንሰርት ክስ ሊመሰረትባት መሆኑን ቢቢሲ ገለፀ፡፡ ኤምዲኤንኤ የተባለ 12ኛ የስቱዲዮ አልበሟን ለማስተዋወቅ ባለም ዙርያ በ65 ከተሞች ኮንሰርት የማቅረብ እቅድ ይዛ እየሰራች ነው፡፡ ከሳምንት በፊት በፓሪስ ባቀረበችው…