ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከሳምንት በፊት የህንድ መንግስት በቦሊውድ ተዋናዮች ላይ የጣለው ተጨማሪ የየገቢ ግብር ክፍያ በተዋናዮች ተቃውሞ ገጠመው፡፡ የህንድ መንግስት የሆሊውድ ተዋናዮች ከሚያገኙት ገቢ ላይ 12 በመቶ ግብር እንዲከፍሉ የወሰነ ሲሆን ታዋቂ ተዋናዮችና የቦሊውድ ፊልም ኢንዱስትሪ ግንባር ቀደም ተዋናዮች እርምጃውን ለእድገት አይበጅም በሚል…
Read 3142 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአሜሪካ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ 2012 ሲጋመስ በካንትሪ ስልት የተሰሩ የሙዚቃ አልበሞች ገበያ መድራቱን ኤምቲቪ አስታወቀ፡፡ ባለፈው ስድስት ወር ብቻ በአሜሪካ የሙዚቃ ገበያ ላይ የቀረቡ አልበሞች ፤ ነጠላ ዜማዎች፤ ክሊፖች እና ዲጅታል ትራኮች ሽያጭ ብዛት 853.2 ሚሊዮን እንደነበር ኔልሰን ሳውንድ ስካን የተባለ…
Read 1518 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዓለምአቀፍ የሐረር ቀን ነገ በሐረር ኢማም አህመድ ስታዲየም መከበር እንደሚጀምር የሐረሪ ብሔራዊ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ወይዘሪት ሃሰነት አቡበከር በተለይ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ በዋናነነት ነገ የሚከፈተው ዝግጅት እስከ ሐምሌ 24 የሚቆይ ሲሆን አምስቱ የምስራቅ ኢትዮጵያ አጐራባች…
Read 1033 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ፀሐፌ ተውኔት እና ጋዜጠኛ ዘካርያስ ብርሃኑ የፃፈውና አርቲስት ዘውዱ አበጋዝ ያዘጋጀው “የበዓል እንግዶች“ ትያትር ነገ ከሰዓት በኋላ በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ይመረቃል፡፡ ዘወትር እሁድ ከቀኑ 8፡30 ለተመልካች በሚቀርበው ትያትር ላይ ሃና ተረፈ፣ ተስፋ ብርሃኔ፣ ዮናስ ጌታቸው፣ ትዕግስት ግርማ፣ ሸዊት ከበደ…
Read 979 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሻሸመኔ ኪነጥበባት አፍቃሪዎች የተቋቋመው ከአድማስ ፊት የሥነጽሑፍ ማህበር ወርሃዊ ኪነጥበባዊ ዝግጅቱን ነገ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ የዝግጅቱ አስተባባሪ ጋዜጠኛ ዳንኤል ሰሎሞን ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ ነገ ከቀኑ 9 ሰዓት በሻሸመኔ የባህል አዳራሽ በመገኘት ልምዳቸውን የሚያጋሩት “የሰው ለሰው” ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ እናት እና ልጅ…
Read 783 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 07 July 2012 11:22
“ያልተነገረለት የሐገር ባለውለታ” ነገ ይመረቃል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
የቦክሰኛ በቀለ አለሙ (ጋንች) ሕይወት ዙሪያ የተፃፈው “ያልተነገረለት የሀገር ባለውለታ” መጽሐፍ ነገ ከቀኑ 8፡30 አትክልት ተራ አካባቢ በሚገኘው ሃይካን ሆቴል ይመረቃል፡፡ በወይዘሮ ይድነቃቸው አሰፋ የተዘጋጀው ባለ 243 ገጽ መጽሐፍ፤ ባለ ስድስት ክፍል ሲሆን ዋጋውም ለሐገር ውስጥ 40 ብር፣ ለውጭ ሀገራት…
Read 896 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና