ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በደብረ ዘይት ከተማና አካባቢዋ ሥነ ፅሁፍ አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ሆራ ቡላ” የሥነፅሁፍ ማህበር ከነገ ወዲያ ሰኞ “ፍኖተ ጥበብ” የተሰኘ ጥበባዊ ዝግጅት እንደሚያቀርብ ገለፁ፡፡ ከቀኑ 7፡30 በህይወት ሲኒማ የኪነጥበብና ባህል ማዕከል ትንሿ አዳራሽ የሚቀርበው ዝግጅት የክብር እንግዳ የ”ሰው ለሰው” የቴለቪዥን ድራማ ተባባሪ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት እሁድ ቦሌ በሚገኘው ጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል ለሃምሳ እንግዶች ታይቶ የተመረቀው “የመጨረሻዋ ቀሚስ” ፊልም በስምንት ቋንቋዎች እንደሚተረጐም አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የ2001 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ ሴቶችን ሲያወያዩ ብርሃኔ ከልካይ የተባሉ ተሳታፊ በጠየቁት ጥያቄ መነሻ…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ ለመደመጥ የበቃው “ሙዚቃል” የተሰኘው የኤፍሬም ስዩም የግጥም ኦዲዮ ሲዲ ውይይት እንደሚደረግበት ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር የሚደረገውን ውይይት የሚመሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ሰለሞን ተሰማ ናቸው፡፡
Rate this item
(1 Vote)
ለአስር ቀናት በአዲስ አበባ ባህልና ቲያትር አዳራሽ ሲካሄድ የቆየው ህያው ለትንሣኤ የፊልም ፌስቲቫል ሰሞኑን የተጠናቀቀ ሲሆን፡፡ ሚሼል አስትርዮ ፓፓን የ2004 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሲኒማ ባለውለታ አድርጐ መርጧቸዋል፡፡ በህያው ፕሮሞሽን የተዘጋጀውና በ2004 ዓ.ም ተሠርተው ለእይታ የበቁ 10 ፊልሞች የተሳተፉበት ፌስቲቫሉ ሲጠናቀቅ ለአገርኛ…
Rate this item
(1 Vote)
በፅኑ ገ/ሚካኤል ተደርሶ የተዘጋጀውና “ልንለያይ” የተባለው አዲስ ፊልም ዛሬ በሴባስቶፖል ሲኒማ ይመረቃል፡፡ከ500 ሺህ ብር በላይ ወጪ እንደሆነበት የተነገረለትና 1፡20 ደቂቃ የሚፈጀው ፊልሙ በፅኑ ፊልም ፕሮዳክሽን የተሰራ ሲሆን በትናንትናው ዕለት በኤድናሞልና በሌሎች ሲኒማ ቤቶች ተመርቋል፡፡ በዛሬው ዕለት ደግሞ ፊልሙ በሴባስቶፖል ሲኒማ…
Rate this item
(0 votes)
ዊል አይ አም አሜሪካ ወደ ማርስ ከምታደርገው ጉዞ በተያያዘ የማጀቢያ ሙዚቃ እንዲሰራ በናሳ ተጠየቀ፡፡ ሙዚቃው ከጠፈር በሚተላለፍ ሪፖርት አጃቢነት ወደ ምድር የሚሰራጭ ይሆናል፡፡ የብላክ አይድ ፒስ መሪ ድምፃዊ የሆነው ዊል አይ አም ከአሜሪካ የጠፈር ምርምር ተቋም ጋር በቲቪ ፕሮግራም አስተዋዋቂነት…