Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
እርዳታ ከውጭ ለማሰባሰብ ቃል ገብተዋል አምና በበጎ አድራጎት ድርጅትነት የተቋቋመው የኢትዮጵያ የኪነ-ጠቢባን ማህበር በአርቲስቶች አጠቃላይ ችግሮች ዙሪያ ከዶ/ር ልኡል አስፋወሠን ጋር የተወያየ ሲሆን ነዋሪነታቸውን በጀርመን ያደረጉት ልዑሉ፤ በዚያ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያንንና ሌሎች ለጋሾችን በማስተባበር እርዳታ ለማሰባሰብ ለማህበሩ ቃል ገቡ፡፡ ቅዳሜ…
Rate this item
(0 votes)
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ያዘጋጀውን ሁለተኛውን የባህል አውደርዕይ ባለፈው ሳምንት ከማክሰኞ እስከ ሐሙስ አቀረበ፡፡ አራት ኪሎ ምኒሊክ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ሜዳ ላይ ለሦስት ቀን በተካሄደው አውደርእይ ከአዲስ አበባ እና ከሌሎች የሀገሪቱ ክልሎች የተውጣጡ ተሳታፊዎች የተለያዩ በእጅ የተሰሩ ቅርፃቅርፆች፣ የቆዳና…
Rate this item
(8 votes)
የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ዋና ፀሐፊ የሆነው ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ሰባተኛ መፅሐፉን “ጽላሎት” በሚል ርዕስ ባለፈው ረቡዕ ለንባብ አበቃ፡፡ 11 ታሪኮችን የያዘው የአጫጭር ታሪኮች መድበል በ30 ብር እየተሸጠ ነው፡፡በቅርቡ የማስተርስ ዲግሪውን በፎክሎር የትምህረት ዘርፍ ያገኘው እንዳለጌታ ከበደ፤ ከአሁን ቀደም “ዛጎል”፣ “ደርሶ…
Rate this item
(0 votes)
“ስደት፣ ታሪክ፣ ባህልና ሙዚቃ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የራስ ተፈሪያን አውደርዕይ የፊታችን ሐሙስ ማምሻውን በ11፡30 በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ ይከፈታል፡፡ ሥዕል፣ ፎቶግራፍ፣ ፊልምና ሙዚቃ ያካተተው የሦስት ቀናት አውደርዕይ፤ ትምህርታዊ ገለፃዎችንና ውይይቶችንም ያካተተ ነው፡፡ በአውደርእዩ የተካተቱት ፎቶግራፎች ራስተፈሪያኖቹ ቅድስት ስፍራ በሚሏት የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ…
Rate this item
(0 votes)
የአበበች ጐበና የኑዛዜ ሰነድም ቀርቧል የክብርት ዶ/ር አበበች ጐበና የበጎ አድራጎት ተግባር ላይ ያተኮረው “የሺዎች እናት” የሥዕል፣ የፎቶግራፍ እና የቅርፃቅርጽ አውደርእይ ባለፈው ረቡዕ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር ተከፈተ፡፡ ከትናንት ወዲያ ጀምሮ ለተመልካች ክፍት በሆነው አውደርእይ ላይ በጐ አድራጊዋ ከተለያዩ ሀገር አቀፍ…
Rate this item
(0 votes)
በመርዕድ ነጋሽ ተጽፎ በዓለም ዘውገ የተዘጋጀው “የትዳር ያለህ” የተሰኘ አዲስ ፊልም በነገው ዕለት ከቀኑ 8 ሰዓት በሲኒማ አምባሳደር ይመረቃል፡፡ የ95 ደቂቃ ርዝመት ያለውን በቤተሰብ ዙሪያ የሚያጠጥን ፊልም ለመሥራት ዘጠኝ ወር የፈጀ ሲሆን አርቲስት ሰብለ ተፈራ፣ ውብአለም አለባቸው፣ ደምሴ በየነ፣ ሔለን…