ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(3 votes)
 “የባየሽ ማስታወሻ ስድስት ወራት በአማፂያኑ ወረራ ወሎ፣ራያቆቦ” የተሰኘው የባዩዋ ሲሳይ የግል ማስታወሻ መፅሐፍ ለአንባቢያን ቀርቧል፡፡መፅሐፉ ራያ ቆቦ እና የወሎ አካባቢዎች በህወኃት ሃይሎች ወረራ ስር በነበሩት ወቅት ጻሃፊዋ በየቀኑ በማስታወሻ ደብተራቸው እየመዘገቡ ያሰፈሩትን የየእለት ማስታወሻዎች ያካተተ መሆኑ ታውቋል፡፡የመፅሐፉ ደራሲ በጦርነት ሴት…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ታምራት ወርቁ የተሰናዳው “የግዮን ልጆች” የተሰኘ አዲስ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ በዋናነት በሀገራችን ባህል፣ ትውፊት፣ በሀገረሰባዊ ቅርሶችና የተፈጥሮ ሀብቶቻችን ዙሪያ የሚያተኩር ሲሆን በርካታ የሀገራችን ሀብቶች ለትውልድ በመከሰት ትልቅ ሚና ያለው ስለመሆኑ እውቅ ፣ምሁራን በመፅሐፉ ጀርባ ላይ ባሰፈሩት ማስታወሻ ገልጸዋል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በሀጋሪ ኤልሪች “Ethiopia And The Challenge Of Independence” በሚል በእንግሊዘኛ የተጻፈው መፅሐፍ በዳንኤል ሙለታ “የኢትዮጵያ ታሪክ የሃያላኑ ጣልቃ ገብነትና የሠሜኑ ጥያቄ” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተመልሶ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ አርትኦቱ “በሙሉቀን ታሪኩ የተሰራለት ይሄው መፅሐፍ ኢትዮጵያ ከምዕራቡ ዓለም ከተጋረጡባት ተግዳሮቶች…
Saturday, 21 May 2022 12:51

የተጠላው እንዳልተጠላ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ምዕራፍ ስምንት ጥርሱ ያለቀው አዛውንት ፊቱን መምህሩ ፊት ላይ ደቅኖ እንዲህ አለ፡-#ወንጀለኛውና ትንሹ ሰይጣን፤ባንዲራችን ከንቱ፤ሀገራችን ባዶ፤ዜግነታችን ቆሻሻ፤ ድንበራችን ገሃነም፤ሉአላዊነታችን ስድብ እንደሆነ አልክ፡፡እንደምን ድንቅ ተናግረሃል፤ግንኮ ኢትዮጵያ ለኛ ደግ እንደሆነች ሁሉላንተም ቸር ነበረች፡፡ስለምን ከዳሀት?;መምህሩ ሲደበደብ የላላ ደበሎውን አጠባብቆ በትንሽ ፋታ ህመሙን ካስታገሰ…
Rate this item
(0 votes)
 የደራሲ በሪሁን አዳነ ሁለተኛ ሥራ የሆነው “የቀን ወጣልኝ ፖለቲካ” ጥቅመኝነትና የሽግግር ክሽፈት መፅሐፍ በዛሬው ዕለት ገበያ ላይ ውሏል፡፡ መፅሐፉ በዋናነት በሀገራችን ፖለቲካ “የጎር ዲያን ቋጠሮ” ሆኗል ስለሚባው የአገረ መንግስትና ብሔረ መንግሰት ግንባታና ከዚሁ ጋር ተያዞ ስለመጣው የብሔርተኝት እንቅስቃሴ የሚያትት ነው…
Rate this item
(0 votes)
ዶክሌ በሚለው ቅጽል ስሙ የሚታወቀው ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ ባጋጠመው የልብ ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከትናንት በስቲያ ሐሙስ፣ በአሜሪካ ዋሽንግተን ሜድስታር ሆስፒታል ውስጥ በ57 ዓመት ዕድሜው ማረፉ ተነግሯል፡፡“ዶክሌ ቅንና ታዛዥ ባለሙያ ነበረ” ያለው የሙያ አጋሩ አርቲስት ቴዎድሮስ ለገሰ፤ ኮሜዲያኑ በደረሰበት የልብ…