ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በብዙአየሁ እሸቱ ተፅፎና ተዘጋጅቶ በጆስ ዳን ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮዲዩስ የተደረገው “ወደ ፍቅር” የተሰኘው ፊልም ነገ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ከቀኑ በ11 ሰዓት ይመረቃል። የሮማንስ ኮሜዲ ዘውግ ባለው በዚህ ፊልም ላይ መስፍን ሃ/ኢየሱስ፣ ጆሴፍ ዳንኤል፣ ቶማስ ቶራ፣ ሰገን ይፍጠር አዲስ አለም…
Rate this item
(0 votes)
ስለ ንባብ ጠቃሚነት ብዙ ተብሏል። የንባብ ልምድን ባህል ለማድረግ ደግሞ ንባብ ከልጅነት መጀመር እንዳለበት፣ ለልጆቻችን የህፃናት መፅሐፍ ማንበብና እነሱንም ማስነበብ እንዳለብን የምናውቅ ይመስለኛል። ግን ብዙ የማንሰማውና ክፍተት የሚታይበት የንባብ ጉዳይ የታዳጊ ወጣቶች የንባብ ሁኔታ ነው። ስለ ሕፃናት መፃሕፍት እና የንባብ…
Rate this item
(2 votes)
“5ኛው “ደስታ ለእናቴ 2005” የእናቶች ቀን፣ ነገ በካፒታል ሆቴል ከዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ እንደሚከበር “ሱባ 16 ኢቬንትስ” አስታወቀ፡፡ በበዓሉ ላይ ታላቅ ሥራ የሰሩ ኢትዮጵያውያን እናቶች ሽልማት እንደሚበረከትላቸውና በተለያዩ ስፍራዎች በችግር ላይ ያሉ እናቶችን ለመደገፍ እንደታሰበ ተገልጿል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
በኩል ፊልም ፕሮዳክሽን የተሰራው “አይራቅ” የተሰኘ ሮማንስ ፊልም፤ ነገ በአዲስ አበባና በአዳማ ከተሞች ይመረቃል፡፡ ፊልሙ በመጪው ሰኞ በአዲስ አበባ አቤል ሲኒማ በ11 ሰዓት እንደሚመረቅም አዘጋጆቹ ጠቁመዋል፡፡ በፊልሙ ሥራ ላይ ደራሲ በሀይሉ ዋሴ (ዋጄ)፣ ፕሮዲዩሰርና ዳይሬክተር ፍቅረየሱስ ድንበሩ የተሳተፉበት ሲሆን ማህደር…
Rate this item
(3 votes)
ለሦስት ወራት በተለያዩ የላቲን ዳንሶች የሰለጠኑ የቡድን ዳንሰኞች፤ ዛሬ በክለብ H2O እንደሚመረቁ የማሰልጠኛ ማዕከሉ ኃላፊ ቢ-ላቲኖ አስታወቀ፡፡ የዳንስ ተመራቂዎቹ በጠቅላላ 156 ሲሆኑ ምረቃው ለ26ኛ ጊዜ የሚካሄድ እንደሆነ ታወቋል፡፡
Rate this item
(2 votes)
34ኛው ግጥም በጃዝ የፊታችን ረቡዕ ከ11፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡ ገጣሚ ነቢይ መኮንን፣ አርቲስት ተፈሪ አለሙ፣ አርቲስት ግሩም ዘነበ፣ ገጣሚ በረከት በላይነህና ሌሎችም ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ ተብሏል፡፡ የመግቢያ ዋጋ በነፍስ ወከፍ 50 ብር ነው፡፡