ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የአድዋ ድልን 118ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ “ዝክረ አድዋ” የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል የፊታችን ሰኞ ከ11፡30 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር እንደሚካሄድ “ኬር ኢቨንትስ እና ኮሙዩኒኬሽን” አስታወቀ፡፡ ፌስቲቫሉ ለሶስተኛ ጊዜ የሚካሄድ ሲሆን የዘንድሮው የአድዋ ድል 118ኛ ዓመትና የሚያዚያ 27 የአርበኞች ድል 74ኛ ዓመት…
Rate this item
(1 Vote)
“ሚኒልክና አድዋ” በተሰኘው የሬይሞንድ ጆናስ መጽሐፍ ላይ ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ገለፀ፡፡ ውይይቱ ነገ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ መፅሐፍትና ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲ የስብሰባ አዳራሽ እንደሚካሄድም ታውቋል፡፡ ለውይይቱ መነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት የታሪክ ምሁር የሆኑት አቶ ብርሃኑ ደቦጭ…
Rate this item
(1 Vote)
የስነ ጥበብ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በማቅረብ አማራጭ መድረክ የመፍጠርና ለጥበብ አፍቃሪያን በተለያዩ አጋጣሚዎችና ስፍራዎች የስነ ጥበብ ስራዎችን የመመልከት፣ የማድነቅና ቁምነገር የመቅሰም ዕድል የመፍጠር አላማ ይዞ የተቋቋመው ጉራማይሌ የስነ ጥበብ ማዕከል፣ ትናንት ምሽት ተመርቆ ተከፈተ፡፡የማዕከሉ መስራችና ዳይሬክተር አቶ ሚፍታ ዘለቀ እንደተናገሩት፤ ጉራማይሌ…
Rate this item
(0 votes)
በርካታ የሀገሪቱን ተዋንያን መፍለቂያ የሆነው እና ፈረንሳይ ለጋሲዮን አካባቢ የሚገኘው “ሚያዚያ 23” አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት እያከበረ ነው፡፡ በ1956 ዓ.ም “አስፋወሰን ካሳ” በሚል መጠሪያ ሥራ የጀመረው “ሚያዚያ 23” በመጪው ሐሙስ ከጧቱ ሦስት ሰዓት በሚከናወን ደማቅ ሥነ-ሥርአት የቀድሞ…
Rate this item
(1 Vote)
በሽመልስ ይፍሩ (ጤርጢዮስ ከቫቲካን) የተዘጋጀው “የተመለሱና ያልተመለሱ ጥያቄዎቼ” የተሰኘው መፅሃፍ ታትሞ እየተሸጠ ነው፡፡መጽሃፉ፤ አንዱን ቅዱስ መጽሐፍ እያነበቡ በተለያየ ስም የተጠሩበትንና የተለያየ አቋም የያዙበትን ዐብይ ምክንያት እንደሚፈትሽ የገለፀው አዘጋጁ፤ ርዕሰ ጉዳዩም ስለ እግዚአብሔር፣ ስለ ሰውና ስለ ክርስቶስ ባላቸው የእምነት ግንዛቤ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
በቴዎድሮስ ኃይሉ ተፅፎ በሰለሞን ሙሄ የተዘጋጀው “አንላቀቅም” የተሰኘ ሮማንስ ኮሜዲ ፊልም፤ የፊታችን ሰኞ ከቀኑ በ11 ሰዓት በአቤል ሲኒማ ይመረቃል፡፡ በቴዎድሮስ ፊልም ፕሮዳክሽን በቀረበው በዚህ ፊልም ላይ ማህደር አሰፋ፣ ሰለሞን ሙሄ፣ ሙሉዓለም ጌታቸው፣ ነብዩ ኤርሚያስ፣ ሄኖክ አለማየሁና ሌሎች አንጋፋ ባለሙያዎች እንደተሳተፉበት…