ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Tuesday, 04 March 2014 11:39

“ስኳር እና ፍቅር” ተመረቀ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የገጣሚና ሙዚቀኛ ቴዎድሮስ ነጋሽ ሁለተኛ የግጥም መድበል “ስኳር እና ፍቅር” በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት አዳራሽ ተመረቀ፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የደራሲው ቀደምትና አዳዲስ ስራዎች ከሙዚቃ ጋር ታጅበው የቀረቡ ሲሆን ባይላሞር የዳንስ ቡድን በሳልሳ ዳንስ ፕሮግራሙን እንዳደመቀው ታውቋል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ዓመት በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ስር የተቋቋመው የሃዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ዛሬና ነገ ሁለተኛ ዓመታዊ ሲምፖዚየሙን በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ጊቢ እንደሚያካሂድ ተገለፀ፡፡ በሲምፖዚየሙ ላይ ሰባት ባህል ተኮር ጥናታዊ ፅሁፎች በአገር ውስጥና በውጭ ተመራማሪዎች ይቀርባሉ ተብሏል፡፡ ባለፈው ዓመት የተቋቋመው የባህል ጥናት ተቋሙ፣…
Rate this item
(0 votes)
አላቲኖስ ፊልም ሰራዎች ማህበር ከኤድሚክ ፊልምና ቲያትር ካምፓኒ ጋር በመሆን የአድዋ ድልን 120ኛ ዓመት ክብረ በዓል “የዓድዋ ስነ-ጥበብ” በሚል መሪ ቃል በነገው ዕለት ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በጣይቱ ጃዝ አምባ እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ እንደጠቆመው፤ የአድዋን ሥነ-ጥበባዊነት…
Saturday, 22 February 2014 13:21

ወንጀል

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ቨርጂኒያ “ጂንጀር” ላይትሌይ በቴክሳስ ምስራቃዊ ክፍል ኮሬይቪል ኮፊ ኬክስ በሚባል ስም የሚታወቀው በጣም ዝነኛ የኬክ መጋገሪያ ድርጅት ባለቤት ነች፡፡ የራሷ ፈጠራ ብቻ የሆነውን የኬክ ጣዕም ለመቅመስ ደንበኞቿ ከሩቅ ቦታ ወደ ትንሿ መደብር ይመጣሉ። አንድ ወጣት ልጅ ዝነኛ ኬኳን ከበላ በኋላ…
Saturday, 22 February 2014 13:19

ወግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
“አንድ ደራሲ በመግቢያው ስለ ጠቅላላ መፅሀፉ ይዘት ሲያብራራ ታላቅ ድግስ አዘጋጅቶ መግቢያ በሩ ላይ በመቆም ውስጥ ስለተዘጋጀው ምግብ ጣፋጭነት እየመሰከረ ወደ ብፌው አቅጣጫ እንደሚመራ ጋባዥ መሆኑ ነው፡፡ ደራሲውም ሆነ ጋባዡ መግቢያው ላይ ቆመው በአንድ አይነት ዜማ ታዳሚው ስለ ድግሱ በቂ…
Saturday, 22 February 2014 13:17

ሰሞኑን የወጡ መፃህፍት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ግጥም“የሰረቀ ሌባ በካቴና ታስሮበፖሊስ ተይዞ ሲሄድ ወደ ጣቢያመንገድ ላይ ያይሃልሊሰርቅ የሚሄደውዕልፍ-አዕላፍ ሌባ፡፡”ርዕስ - ሲጠይቁ መኖር (የግጥም ስብሰባ) ደራሲ - ደረጀ ምንላርግህዋጋ - 34ብርህትመት - አንድነት ፕሪንተርስ