ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
መሳይ ፕሮሞሽን ከመንሱር ጀማል ፕሮሞሽን ጋር በመሆን የፀረ “የፆታ ጥቃት” ዘመቻ ቀንን የተመለከተ ኪነጥባዊ ዝግጅት ትናንት ጠዋት በሀገር ፍቅር ትያትር ቤት አዳራሽ አቀረበ፡፡ “እኔንም ይመለከተኛል” በሚል መሪ ቃል በቀረበው ዝግጅት ግጥሞች፣ ወግ፣ መነባንብ፣ ሙዚቃዊ ድራማ እና ሥነቃሎች ቀርበዋል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
በብሩክ ገብረሚካኤል የተጻፈው “ንፋስ እና ንስር” የተሰኘ የግጥም መጽሐፍ ነገ ከምሽቱ 12 ሰዓት በጣይቱ ሆቴል ጃዝ አምባ አዳራሽ እንደሚመረቅ ገጣሚው ገለፀ፡፡ መጽሐፉ በ96 ገፆቹ፣ 77 ግጥሞች ይዟል፡፡ በኦላንድ ማተሚያ ቤት የታተመው መጽሐፍ በውጭ ሀገራት 20 ዶላር፣ በሀገር ውስጥ 35 ብር…
Rate this item
(35 votes)
በአብነት ስሜ የተጻፈው ‘የኢትዮጵያ ኮከብ’ የተሰኘ ኮከብ ቆጠራ (አስትሮሎጂ) መጽሃፍ ባለፈው ሳምንት ለንባብ በቃ፡፡ በአምስት ዋና ዋና ክፍሎችና በአስራ ሰባት ምዕራፎች የተከፋፈለው ‘የኢትዮጵያ ኮከብ’፣ 132 ገጾች ያሉት ሲሆን የግለሰቦችን፣ የአገራትንና የዘመናትን ኮከቦች በተመለከተ ዝርዝር መረጃ ይዟል፡፡ በመጽሃፉ ውስጥ የ500 ታዋቂ…
Rate this item
(1 Vote)
የነጭ ሪቫን ቀንን በተለያዩ የኪነጥበብ ዝግጅቶች እንደሚያከብር የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር አስታወቀ፡፡ በአሁኑ ወቅት የሚፈፀሙ የተለያዩ የጾታ ጥቃቶችን ለማስቆም ቃል የሚገባበት ቀን የሚዘከረው በአዲስ አበባ ራስ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ፣ የፊታችን ሰኞ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ሲሆን ፕሮግራሙ ወንድ የኪነጥበብ ባለሙያዎች…
Rate this item
(3 votes)
በግርማ ብርሃኑ የተጻፈውና ስለ ሰውነት ክፍሎች የውበት አጠባበቅ ዘዴዎች የሚያትተው “አንቺና ኮስሜቲክስ” የተሰኘ መጽሐፍ ታትሞ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ “በሀገራችን የሚታየው ልማዳዊ የኮስሜቲክስ አጠቃቀም በሕብረተሰባችን ጤናና ኢኮኖሚ ላይ እያደረሰ ያለው ጉዳት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል” የሚለው መጽሐፉ፤ የሥነልቦና፣ የሥነውበትና የሕክምና…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲና ጋዜጠኛ ዮናስ አብርሃም የተፃፉ የግጥም ስብስቦችን ያካተተው “ሦስተኛው ዓይን” የተሰኘ መድበልና የዚሁ ጋዜጠኛ “ከዘጋቢው ጀርባ” የሚል ተጨማሪ መጽሐፍ ትናንት ምሽት በአክሱም ሆቴል ተመረቁ፡፡ ዮናስ አብርሃም በሬዲዮ ፋና በሚያቀርበው “ልብ ለልብ” የተሰኘ ዝግጅትና “ትንንሽ ፀሐዮች” ድራማ እንዲሁም በኤፍኤም አዲስ 97.1…