ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን በቅርብ ዓመታት ካስገነባቻቸው ካቴድራሎች (ደብሮች) አንዱ የሆነው የቦሌ ደብረሳሌም መድሃኒዓለም፣ መጥምቁ ዮሐንስና አቡነ አረጋዊ ካቴድራል የቱሪስት መስሕብነቱን ያሰበበት መሆኑን አስታወቀ፡፡ ካቴድራሉ በአዲስ አበባ ካሉ አብያተክርስትያናት ትልቁ ነው፡፡ ውጭ ሀገራት በሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የውጭ ሀገር ዜጎች…
Read 4951 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዝነኛዋ አሜሪካዊት አቀንቃኝ ቢዮንሴ ኖውልስ፤ በግል ህይወቷ ላይ ያተኮረ ልዩ ጥናታዊ ፊልም በቅርቡ እንደምትሰራ “ዘ ሆሊዉድ ሪፖርተር” አስታወቀ፡፡ እ.ኤ.አ በ2013 ዓ.ም በኤችቢኦ ጣቢያ የሚሰራጨው ፊልሙ፤ የቢዮንሴን ስብእና ግልጥልጥ አድርጎ እንደሚያሳይ ተጠቁሟል፡፡ በዚህ ጥናታዊ ፊልም ላይ ቢዮንሴ በተዋናይነት፤በዲያሬክተርነት እና በኤክዝኪዩቲቭ ፕሮዱዩሰርነት…
Read 3146 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ታዋቂዋ የላቲን አሜሪካ ድምፃዊት ሻኪራ፤ የቀድሞ ፍቅረኛዋና ማናጀሯ አንቶኒዮ ዴ ላ ሩዋ የ100 ሚሊዮን ዶላር ክስ እንደመሠረተባት ሲቢኤስ ኒውስ ዘገበ፡፡ ድምፃዊቷ በ2008 እ.ኤ.አ ላይ ላይቭ ኔሽን ከተባለ የኮንሰርት ፕሮሞተር ጋር ለ10 ዓመታት የሚቆይ የ300 ሚሊዮን ዶላር ውል እንድትፈራረም ዋናውን ሚና…
Read 5773 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሰሞኑን በተካሄደው 40ኛው የአሜሪካ ሚውዚክ አዋርድ ላይ “የዓመቱ ምርጥ አርቲስት” በሚል የተሸለመው ካናዳዊው ድምፃዊ ጀስቲን ቢበር፤ በሌሎች ሁለት ዘርፎችም ለመሸለም በቅቷል፡፡ በአራት ሽልማት ዘርፎች ታጭተው የነበሩት ተፎካካሪዎቹ - ሪሃና እና ኒኪ ማናዥ ሁለት ሽልማቶችን በነፍስ ወከፍ አግኝተዋል፡፡ የዓመቱ ምርጥ አርቲስት…
Read 3505 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ“ትራንስፎርመርስ 4” ፊልም ዋና ዋና ትእይንቶች ቀረፃ በቻይና ለማከናወን እንደሚፈልግ ዲያሬክተሩ ማይክል ቤይ መግለፁን “ዘ ቢዝነስ ኢንሳይደር” አስታወቀ፡፡ ዲያሬክተር ማይክል ቤይ ፊልሙን ከታዋቂ የቻይና ፊልም ኩባንያ ጋር በመተባበር ለመስራት ፍላጎት እንዳለው ሲገልፅ የፊልሙ አከፋፋይ “ፐርማውንት ፒክቸርስ” ፊልሙ በቻይና መቀረፁ ለገበያው…
Read 3092 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የግራሚ ተሸላሚዋ አሜሪካዊት ዘፋኝ ፊዮና አፕል፣ ውሻዬ በሞት አፋፍ ላይ ነች በማለት የኮንሰርት ዝግጅቶቿን ሰረዘች። በብራዚል ሊካሄድ የታሰበውን የ12 ቀን ኮንሰርት የሰረዘችው ሳምንት ብቻ ሲቀረው ነው። በፌስቡክ ለአድናቂዎቿ ባስተላለፈችው የሚያስተዛዝን መልዕክት፣ በውሻዋ የመሞቻ ሰዓት ከአጠገቧ መራቅ እንደማትፈልግ ገልፃለች። ጃኔት ብላ…
Read 4142 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና