ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሻሸመኔ ከተማ ኪነጥበባት አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ከአድማስ ፊት” 39ኛ ዝግጅቱን ነገ ከሰዓት በኋላ በከተማይቱ የባህል አዳራሽ እንደሚያቀርብ ገለፀ፡፡ አርቲስት ንዋይ ደበበ የክብር እንግዳ ይሆንበታል ተብሎ በሚጠበቀው ዝግጅት የማህበሩ አባል የሆነው ቢኒያም ማሞ “አብዶሽ” የተሰኘ አዲስ ረዥም ልቦለዱን ያስመርቃል፡፡ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን…
Read 1541 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዳማ ከተማ የተቋቋመው የሠዐሊያንና ቀራፂያን ማህበር ትናንት ከሰዓት በኋላ የመመሥረቻ ዝግጅቱን በቲታስ ኢንተርናሽናል ሆቴል እና በፖላስ ሆቴል አቀረበ፡፡ 35 አባላት ያሉት ማህበር ዝግጅት ማቅረቡን እስከ ነገ እንደሚቀጥል የማህበሩ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፎቶግራፈር ንጉሤ ተሾመ ለዝግጅት ክፍላችን ገልፀዋል፡፡ ማህበሩ በፎቶግራፍ፣ ሥዕልና…
Read 1755 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ላለፉት አምስት አመታት በአክሱም ፒክቸርስ እየተዘጋጀ በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ሲደመጥ የቆየው “ኢትዮፒካ ሊንክ” የመዝናኛና መረጃ ዝግጅት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን፣ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በቀረበበት ቅሬታዎች ምክንያት ተዘጋ። ዝግጅቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ዜና መዋዕል ለአድማጮች…
Read 2620 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሰባተኛው የአይሮቤ አሜሪካ ፊልም አውደርእይ ሰኞ ምሽት ሰሜን ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የጣሊያን የባህል ተቋም እንደሚከፈት አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ አዲስ አበባ የሚገኙ የስፓኞልና ፖርቱጋልኛ ተናጋሪ ሀገራት ኤምባሲዎች በየዓመቱ የሚያዘጋጁት አውደርእይ እስከ ዛሬ ሳምንት ለፊልም ተመልካቾች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ በዚሁ መሠረት ሰኞ Un…
Read 2544 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ጀጅ ጁዲ የሚባለውን የፍርድ ቤት ሾው የምታቀርበው ጁዲ ሼሊንደን በአሜሪካ የቲቪ ኢንዱስትሪ ከፍተኛውን ክፍያ በማግኘት እንደምትመራ ዘ ቢዝነስ ኢንሳይደር አመለከተ፡፡በተለያዩ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ላይ በአይዶል እና የታለንት ሾው ዝግጅቶች ዳኝነት፤ በፍርድቤት ሾው አዘጋጅነትና እንዲሁም በዜና እና ልዩ ፕሮግራሞች መሪነት እና አቅራቢነት…
Read 2608 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በ64ኛው የኤሚ አዋርድ ትልልቅ ተዋናዮች ለሽልማት መብቃታቸውን ሮይተርስ ገለፀ፡፡ በኤቢሲ ቻናል የተላለፈውን የሽልማት ስነስርዓት 21.9 ሚሊዮን አሜሪካዊያን ተከታትለውታል፡፡ ለኤሚ ሽልማት ከበቁ ታዋቂ ተዋናዮች መካከል ኬቨን ኮስትነር፣ ኦስተን ኩቸር እና ጁሊያኔ ይገኙበታል፡፡ የኤሚ አዋርድ ለቴሌቭዥን መዝናኛ ኢንዱስትሪው የላቀ ብቃት ለሰጡ ባለሙያዎችና…
Read 1032 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና