Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 15 September 2012 13:56

“ኤማንዳ 2050” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በዘሪሁን መለሰ የተዘጋጀው “ኤማንዳ 2050” ሳይንሳዊ ልቦለድ ለንባብ በቃ፡፡ በአማዞን ድረገፅ አማካይነት በኢንተርኔት ጭምር የሚሸጠው መፅሐፍ፤ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ምጥቀትና በስለላ ዘውግ ላይ ተንተርሶ የተፃፈ ነው፡፡ በፋር ኢስት ትሬዲንግ የታተመው ባለ 196 ገፅ መፅሐፍ፤ ለአገር ውስጥ በ45 ብር፤ ለውጭ ሀገራት በ10…
Saturday, 15 September 2012 13:54

“የተከፈለበት” ላይ ውይይት ይካሄዳል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ ለእይታ የበቃው የሜሮን ጌትነት “የተከፈለበት” የተሰኘ ፊልም ለውይይት እንደሚቀርብ ሲኔ ክለብ ደ አዲስ የፊልም ማህበር አስታወቀ፡፡ ፊልሙ ለውይይት የሚቀርበው በመጪው ማክሰኞ ምሽት በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንስ ነው፡፡ ፊልሙ ለተመልካች ከቀረበ በኋላ በሚደረገው ውይይት ላይ ደራሲና አዘጋጅዋ ሜሮን ጌትነት ትገኛለች ተብሎ…
Saturday, 15 September 2012 13:54

“ኢቫንጋዲ” ፊልም ነገ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ሚሶ ነጋያ” በሚለው ነጠላ ዜማ እውቅና ያገኘችው ሳሮን ተፈሪ “ኢቫንጋዲ” የሚል ፊልም ሰራች፡፡ ራሷ ፅፋ ፕሮዲዩስ ያደረገችውን የ90 ደቂቃ ፊልም ተመስገን አለማየሁ አዘጋጅቶታል፡፡ ስለ ፊልሙ ዝግጅት ሂደት ከዝግጅት ክፍላችን የተጠቀየችው ሳሮን “የዛሬ ሁለት ዓመት ነው የፃፍኩት፤ ወጪውንም አባቴ ነው የሸፈነልኝ”…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ከ50 አመት ገደማ ወዲህ የተከሰቱ የረሃብ ታሪኮችን የሚዳስስ “የጥድፊያ ዘመናት - ረሃብና ቸነፈር” የተሰኘ መፅሐፍ ነገ ይመረቃል። በአቶ ኃይለ ማርያም ሰይፉ ተጽፎ ለህትመት የበቃው ይሄው የታሪክ ማስታወሻ፣ ነገ በአየር መንገድ ፓይለቶች ማኅበር አዳራሽ ከቀኑ በ8 ሰዓት እንደሚመረቅ ታውቋል።
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ከኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ጋር በመተባበር ለቀደምት አንጋፋ ደራስያን የመታሰቢያ ቴምብሮች አዘጋጀ፡፡ በአንጋፋው ሠዐሊ እሸቱ ጥሩነህ እና አገኘሁ አዳን ድልነሳሁ የተሳሉት ቴምብሮች የነጋድራስ አፈወርቅ ገብረኢየሱስ፣ የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ፣ የብላቴን ጌታ ሕሩይ ወልደ ሥላሴ እና የአቶ ተመስገን…
Rate this item
(0 votes)
በ1981 ዓ.ም መፈንቅለ መንግስት ተሳትፈዋል በሚል በአስመራና አዲስ አበባ ከተገደሉት ከፍተኛ የጦር አዛዦች አንዱ የሆኑት ሜጀር ጀነራል ደምሴ ቡልቶን አስመልክቶ በልጃቸው ደረጀ ደምሴ የተፃፈው “አባቴ ያቺን ሰዓት” መፅሐፍ ለውይይት እንደሚቀርብ ሚዩዚክ ሜይ ዴይ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት አምስት…