ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከ30ኛው ኦሎምፒያድ ጋር ተያይዞ በሚከናወነው ዓለም አቀፍ የለንደን ፌስቲቫል ላይ የሚሳተፈው ኢትዮጵያዊ ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም አገራችን የሯጮች ብቻ ሳይሆን የገጣሚዎችም አገር ናት ሲል ተናገረ፡፡ ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም ከ204 የኦሎምፒክ ተሳታፊ አገራት የተውጣጡ ገጣሚዎች በሚሳተፉበትና የለንደን ፌስቲቫል ዝግጅት አካል በሆነው “ዘ…
Read 1091 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆነው ታዋቂው የአሜሪካ ሼፍ ማርከስ ሳሙኤልሰን “የስ ሼፍ” የተሰኘ በምግብ ዝግጅት ሙያውና በህይወቱ ዙሪያ የሚያጠነጥን አዲስ መፅሃፍ ለገበያ አበቃ፡፡ ገና በልጅነቱ በስዊዲናዊ አሳዳጊዎቹ በጉዲፈቻ ከኢትዮጵያ የሄደው ማርከስ፤ ለከፍተኛ ዝናና ዕውቅና ያበቃውን የምግብ ማበስል ሙያ የተማረው ከስዊድናዊ አያቱ እንደሆነ…
Read 2172 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከሳምንት በፊት በተጠናቀቀው 15ኛው የሻንጋይ ፊልም ፌስቲቫል ላይ የቻይና ሲኒማ ኢንዱስትሪ ከሆሊውድ ተሠርተው በሚገቡ ፊልሞች የገጠመው ከፍተኛ የገበያ ፉክክር አነጋጋሪ እንደነበር ሺንዋ ዘገበ፡፡ ባለፈው ዓመት የቻይና ሲኒማ ኢንዱስትሪ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማስገኘቱንና የትኬት ሽያጭ በ30 በመቶ ማደጉን የጠቀሰው ዘገባው፤…
Read 1226 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ትውልዱ ከቤኒን የሆነው የ48 ዓመቱ ዲጃይዋን ሃውንሶ አፍሪካ ለሆሊውድ ካበረከተችው ምርጥ ተዋናዮች አንዱ መሆኑን ሲኤን ኤን አስታወቀ፡፡ በሆሊውድ በተሰራ ፊልም ለመጨረሻ ጊዜ ከሁለት ዓመት በፊት የተወነው ዲጃይዋን፤ ሰሞኑን ኪሞራ ሊ ከተባለች ታዋቂ ሞዴል ጋር ለአምስት ዓመታት የቆየበትን ትዳር በፍቺ ደምድሟል፡፡ …
Read 879 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ሮማን የወረረ ጀግና” ለአንባቢያን ቀረበ በደራሲ፣ ወግ ፀሐፊና ተርጓሚ ኤፍሬም እንዳለ ወደ አማርኛ የተተረጐመው የሲድኒ ሼልደን “Morning, Noon and Midnight” የተሰኘ ልብወለድ “ሰቆቃ” በሚል ርእስ ከ13 አመት በፊት ለንባብ መብቃቱ የሚታወስ ሲሆን ይኸው መፅሐፍ ሰሞኑን እንደገና ታትሞ ገበያ ላይ ውሏል፡፡…
Read 1222 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 23 June 2012 08:34
በጃ ሉድ “ድግስ” ዳዊት መለሰ ይዘፍናል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
የዛሬ ሁለት ሳምንት በላፍቶ ሞል በሚቀርበው የጃሉድ “ድግስ” ከመድረክ የራቀው ድምፃዊ ዳዊት መለሰ እንደሚዘፍን አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ የሙዚቃ ድግሱ አዘጋጆች እንደገለፁት፤ “ያቺ ነገር” በሚል ርዕስ አዲስ የሬጌ ስልት አልበም ይዞ በመምጣት ተደማጭነት ያገኘው ጃ ሉድ፤ ከዚህ “ድግስ” በኋላ በውጭ ሀገራት በመዘዋወርም…
Read 1141 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና