Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 30 ዓመታት በዓለም አቀፍ ደረጃ ሲከበር የቆየውን “የሙዚቃ ቀን” ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ ዘንድሮ አከበረች፡፡ ከትናንት ወዲያ ማታ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት በተከበረው የሙዚቃ ቀን፤ የአንጋፋው ሙዚቀኛ መርአዊ ስጦታ እና የሳክስፎኒስት ጌታቸው መኩሪያ ሥራዎች የተዘከሩ ሲሆን እውቁ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት ክሪስ ብራውንና ድሬክ በኒውዮርክ በሚገኝ የምሽት ክበብ ውስጥ በፈጠሩት ብጥብጥ ዙርያ የሚወጡ ዘገባዎች ሁኔታዎችን እያወሳሰቡ ነው፡፡ በማንሃታን በሚገኝ ዌይፕ የተባለ ክለብ ስለተፈጠረው ሁከት ፖሊስ ምርመራውን እያካሄደ ሲሆን ጠርሙሶች እንደድንጋይ በተወረወሩበት ብጥብጡ ላይ ከ5 በላይ ሰዎች መጎዳታቸውን አሶስዬትድ ፕሬስ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሰኞ 70ኛ ዓመት የልደት በዓሉን ያከበረው ፖል ማካርቲኒ ጡረታ ለመውጣት ፍላጎት እንደሌለው አስታወቀ፡፡ በንግስት ኤልዛቤት የአልማዝ ኢዮቤልዩ ላይ ባቀረበው ምርጥ ኮንሰርት አድናቆት ያተረፈው ፖል የለንደን ኦሎምፒክ መክፈቻ ላይም የሚያቀርበው ሙዚቃ ይኖራል፡፡ ፖል ማካርቲኒ እና ቤተሰቡ በአጠቃላይ 665 ሚሊዮን ፓውንድ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሰኞ 70ኛ ዓመት የልደት በዓሉን ያከበረው ፖል ማካርቲኒ ጡረታ ለመውጣት ፍላጎት እንደሌለው አስታወቀ፡፡ በንግስት ኤልዛቤት የአልማዝ ኢዮቤልዩ ላይ ባቀረበው ምርጥ ኮንሰርት አድናቆት ያተረፈው ፖል የለንደን ኦሎምፒክ መክፈቻ ላይም የሚያቀርበው ሙዚቃ ይኖራል፡፡ ፖል ማካርቲኒ እና ቤተሰቡ በአጠቃላይ 665 ሚሊዮን ፓውንድ…
Rate this item
(2 votes)
የቱርክ የቲቪ ድራማዎች በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተወዳጅነት እያተረፉ መምጣታቸውን ቫራይቲ መፅሄት ዘገበ፡፡ በቱርክ የተሰሩ ድራማዎች ባለፉት 5 ዓመታት 35675 ሰዓታት የቲቪ ፕሮግራሞችን በተለያዩ ዓለም ክፍሎች ስርጭት ላላቸው 76 የብሮድካስት ኩባንያዎች መሸጣቸውን ያወሳው የሮይተርስ ዘገባ በበኩሉ በተለይ ግሪክና እስራኤል የፊልሞቹ…
Rate this item
(0 votes)
ካናን ከጦርነት ጠበሳ ይልቅ በልብ ውስጥ ያለ ትኩሳትን መዝፈን እፈልጋለሁ ሲል ለሲኤን ኤን ተናገረ፡፡ አስቀድሞ በእርስ በእርስ ጦርነት ስለታመሰችው ሶማሊያ እና ስለስደት ህይወቱ አብዝቶ ይዘፍን የነበረው ከናን ከወር በኋላ በሚወጣ አዲስ አልበሙ በግሉ ህይወቱ እና የፍቅር ሁኔታው ላይ የሚያተኩሩ ዘፈኖችን…