ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
"የእምዬ አለላዎች" የተሰኘ የሥዕል ኤግዚቢሽን ከቅዳሜ ሚያዚያ 28/ 2015 ዓ.ም አንስቶ እስከ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም በታላቁ የሃገር ፍቅር ቴአትር ቤት የኤግዚቢሽን አዳራሽ ያሳያል። ቅዳሜ 10 ሰዓት ላይ መክፈቻው ላይ መገኘት በእፍታው ከመገኘት በላይ ባለሙያን ማክበር ነውና የቻላችሁ አትቅሩ። ያልቻላችሁ ዐውደ…
Rate this item
(4 votes)
ይህ መጽሐፍ አማርኛ ምን ያህል ባለጸጋ እንደሆነ ፣ በአንጻሩ ሥነ-አመክንዮ አንገብጋቢ ርዕሰ ጉዳይ መሆኑን በግልጽ ያሳየ ሥራ ነው :: በአማርኛ ቋንቋ ከተጻፉ ፣ ትውልድን ብዙ ከጠቀሙ አንጋፋ መጻሕፍት መካከል ይህ አንዱ ነው የሚል እምነት አለኝ :: " ዓለሙ ፊጤ (…
Rate this item
(0 votes)
ሰዓሊ ዳዊት ሙሉነሕ በመደመር አፍሪካ የስነ ጥበብ ስፍራ ታላቅ አውደ ርዕይ “Reflections on the I Ching በሚል ርዕስ አዘጋጅቷል። ከ70 በላይ ስዕሎች ለህዝብ እይታ ይቀርባሉ ። ለስነጥበብ ስራዎቹ “The Complete I Ching : The Definitive Translation by Taoist Master Alfred…
Rate this item
(2 votes)
የአትሌት መቶ አለቃ በላይነህ ዴንሳሞን የአትሌቲክስ የህይወት ታሪክ የሚዳስስ ‘የተፈተነ ፅናት’ የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ምሽት በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ተመረቀ፡፡ አትሌቱ 1000 ካሬ ሜትር ቦታ እንደተበረከተለት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሊዳሞ፣ ለአትሌት በላይነህ…
Rate this item
(1 Vote)
በባላገሩ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው ‹‹የባላገሩ ምርጥ›› ተወዳዳሪዎች ወደ ምርጥ 10 የሚያልፉበት ውድድር ነገ በዕለተ ፋሲካ እንደሚካሄድና ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ለተመልካች እንደሚቀርብ ተገለፀ፡፡ በውድድሩ ከአንደኛ እስከ አስረኛ የሚወጡ አሸናፊዎች ከ3 ሚሊዮን ብር እስከ 100 ሺ ብር ይሸለማሉ ተብሏል፡፡የባላገሩ ቴሌቪዥንና…
Rate this item
(0 votes)
 በጥበብ አፍቃሪያኑና በጥበበኛው ዘንድ በየዓመቱ በጉጉት የሚጠበቀው ’The Big Art Sale’ ዓውደ ርዕይ በመጪው ሳምንት ለ18ኛ ጊዜ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ። በዘንድሮው ታላቅ የሥዕል አውደ ርዕይ ላይ ከ5ሺ በላይ ጎብኚዎች እንደሚታደሙ ይጠበቃል ተብሏል። ’The Big Art Sale’ ተወዳጅ ከሆኑ የከተማችን የሥነጥበብ…
Page 10 of 316