ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብ እና የውይይት ክለብ በደራሲ ዳኛቸው ወርቁ “አደፍርስ” የረዥም ልቦለድ መፅሐፍ ላይ ውይይት እንደሚደረግ አስታወቀ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰአት በአምስት ኪሎው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን የሦስት ሰዓት ውይይት ደራሲና ሃያሲ መስፍን ኃብተማርያም የመነሻ ሀሳብ በማቅረብ…
Read 3027 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከቅርብ አመታት ወዲህ በደም ቧንቧ ጥበት እና በነርቭ ሕመም እየተሰቃየች ያለችውን አንጋፋ ድምፃዊት ዘሪቱ ጌታሁን ለመታደግ እና መታከሚያ ገንዘብ ለማሰባሰብ የሙዚቃ ድግስ ተዘጋጀ፡፡ የዛሬ ሳምንት ከምሽቱ 12 ሰዓት በግሎባል ሆቴል በሚቀርበው ዝግጅት ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወረቅ፣ ድምፃዊት ፀደንያ ገብረማርቆስ፣ ድምፃዊት ኩኩ…
Read 4355 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሻሸመኔ ከተማ ኪነጥበብ አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ከአድማስ ፊት” የኪነጥበብ ማህበር 34ኛ ዝግጅቱን ባለፈው እሁድ በሻሸመኔ ከተማ አቀረበ፡፡ የኪነጥበብ ተሰጥኦ ያላቸው ጥበብ አፍቃሪዎች ችሎታቸውን ለሕዝብ እያቀረቡ እንዲያዳብሩና የአካባቢውን ሕብረተሰብ የጥበብ ፍላጎት ለማሟላት ከአመታት በፊት የተቋቋመው ማህበር ከኪነጥበባዊ ዝግጅቶቹ ባሻገር የኪነጥበብ እንግዶች በመጋበዝ…
Read 3645 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“የሀገራችን ባህላዊ ሥነሥዕል ትናንትናና ዛሬ” በሚል ርእስ የኢትዮጵያ ባህላዊ ሥነሥእል አውደርእይ ቀረበ፡፡ አውደርእዩ ከትናንት ወዲያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ተቋም የተጀመረ ሲሆን እስከ ታህሣሥ 22 በተቋሙ ቤተመዘክር የሥዕል አዳራሽ ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ አውደርእዩን ስድስት በባህላዊ ሥዕል ታዋቂ የሆኑ…
Read 2316 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአምስት ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች የተቋቋመው “5 አርት ስቱዲዮና የሥዕል ጋለሪ” የፊታችን ሰኞ ተመርቆ ሥራ እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በክብር እንግድነት በመገኘት እንደሚመርቁት የሚጠበቀውን ጋለሪና ስቱዲዮ ያቋቋሙት አምስት ሠዐሊዎች ሲሆኑ ተክለማርያም ዘውዴ፣ አክሊሉ ተመስገን፣ አትክልት አሰፋ፣…
Read 2287 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኢትዮጵያና በአውስትራሊያ የተቀረፀው “ሴት” የደራሲና አዘጋጅ አወል ሃይረዲን ፊልም ዛሬ አዲስ አበባ በሚገኙ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ ለዝግጅት ከሦስት ዓመት በላይ የፈጀው ፊልም፤ አሁን በሕይወት የሌሉት አርቲስት ምኒሊከ ወስናቸው እና አርቲስት በላይነሽ አመዴን ጨምሮ አብራር አብዶ፣ ዶር. ሶንግ፣ ጀማል አህመድና ሌሎችም…
Read 2518 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና