ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
የፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ “ኅብር ሕይወቴ፤ግለ ታሪክ” መጽሐፍ፣ ዛሬ ከ8:00 ጀምሮ በሃይሌ ግራንድ ሆቴል እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡በምርቃት ሥነስርዓቱ ላይ ፕ/ር ሰብስቤ ደምሰው፣ ዶ/ር ዘሪሁን መሃመድ፣ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ፣ ገጣሚ ነቢይ መኮንን፣ ወግ አዋቂ በሃይሉ ገ/መድህን፣ አርቲስት ተፈሪ አለሙና ሌሎችም ታዋቂ ሰዎች ይታደሙበታል…
Rate this item
(0 votes)
የአንጋፋዋ ጋዜጠኛ ኤልሳ አሰፋ ሁለተኛ ስራ የሆነው “ስለእኛ” መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ በዋናነት በፋሽን፣ በውበትና በአኗኗር ዘይቤ ላይ የሚያተኩር ሲሆን፤ ለአንባቢና ለተጠቃሚ በሚመች መልኩ ተዘጋጅቶ ለንባብ መብቃቱ ተናግሯል፡፡ መፅሐፉ በቤት ውስጥ ውበትን ለመንከባከብ የሚረዱ ተፈጥሯዊ ዘዴዎችን የሚጠቁምና ተለዋዋጭ በሆነው…
Rate this item
(0 votes)
በአስራ አንድ ደራሲያን ተፅፎ ለህትመት የበቃው ‹‹የነፍስ እኩያሞች›› የተሰኘ 25 የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ መጽሐፍ፣ የፊታችን ማክሰኞ ነሐሴ 30 ቀን 2015 ዓ.ም በሐገር ፍቅር ቴያትር አዳራሽ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ የጥበብ ቤተሰቦች በተገኙበት ይመረቃል፡፡ በመድበሉ ሥራቸው የተካተተላቸው ደራሲያን፡- ሊዲያ ተስፋዬ፣ መንግስቱ…
Rate this item
(1 Vote)
በአንጋፋው ደራሲ ሃያሲና የኢኮኖሚ ባለሙያ አስፋው ዳምጤ የተሰናዳው “የአማረኛ ጥበበ ቃላት ቅኝት” የተሰኘ መፅሐፍ፣ ዛሬ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቴአትር አዳራሽ ይመረቃል፡፡መፅሐፉ፤ የዘመናት ታሪክን የሚያሳይ፤ የመቶ ዓመት የልብወለድ ታሪኮችን የሚተነትን ነው ተብሏል፡፡በምርቃት ሥነስርዓቱ ላይ ሰዓሊ እሸቱ ጥሩነህ፣ ደራሲና…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ ዓመት ዋዜማ ታዋቂ ዓለም አቀፍ አርቲስቶችን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣት የሙዚቃ አፍቃሪያንን በማዝናናት የሚታወቀው ሸራተን አዲስ ሆቴልና የኢትዮጵያን ባህልና ሙዚቃ ለዓለም ለማስተዋወቅ የሚተጋው “ይሳቃል ኢንተርቴይመንት” በመተባበር በአዲስ ዓመት ዋዜማ ታላቅ የሙዚቃ ኮንሰርት እንደሚያዘጋጁ ገለፁ። አዘጋጆቹ ይህን የገለጹት ትላንት ሀምሌ 28…
Rate this item
(0 votes)
ኪነጥበብና ባህልን ለሥራ ፈጠራ በአግባቡ ካልተጠቀምን የተንሰራፋውን ሥራ አጥነት መቅረፍ እንደማይቻል ተገለፀ፡፡ ይህ የተገለፀው ከትላንት በስቲያ ሀምሌ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ረፋድ ላይ ሰላም ኢትዮጵያ “ኪነጥበብና ባህል ለሥራ ፈጠራ” በሚል መርህ በቫይብ ሆቴል ባዘጋጀው የፓናል ውይይት ነው፡፡ የሥራ አጥ ቁጥር…
Page 7 of 316