Created on 16 October 2024
• ከከፍተኛው የአክሲዮን መጠን በላይ መግዛት አይቻልምኢትዮ ቴሌኮም ራሱን ከልማት ድርጅትነት ወደ አክሲዮን ማሕበርነት እንደቀየረ አስታውቋል። ተቋሙ አስር በመቶ ድርሻውን ለመሸጥ በማለም፣ 30 ቢሊዮን ብር የሚያወጡ አክሲዮኖችን በዛሬው ዕለት ጥቅምት 6 ቀን 2017 ዓ.ም. ለሽያጭ አቅርቧል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
Created on 15 October 2024
• ኢትዮ ቴሌኮምን ጨምሮ ሌሎች ተቋማት በሞባይል ባንኪንግ ዘርፍ ከፍተኛ ፉክክር ፈጥረዋል ዳሽን ባንክ ባለፈው ዓመት የ6 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡ ተገልጿል። ባንኩ ዛሬ ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም. በሚሊኒየም አዳራሽ ባካሄደው የባለአክሲዮኖች 31ኛ መደበኛ እና 26ኛ አስቸኳይ ጉባዔ ላይ ኢትዮ ቴሌ
Created on 14 October 2024
• የካቲት 1 የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ይካሄዳል ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ሕሙማን በጎአድራጎት ድርጅት መስራች ክቡር ዶክተር ቢኒያም በለጠ የክብር ጥቁር ቀበቶ (ብላክ ቤልት) ተበረከተላቸው። ይህ የክብር ጥቁር ቀበቶ የተበረከተላቸው ከሃይሌ ቤስት ወርልድ ቴኳንዶ እንደሆነ ነው የተሰማው። ትናንት ጥቅምት
Created on 14 October 2024
የብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ17ኛ ጊዜ ‘’ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ’’ በሚል መሪ ቃል ይከበራል፡፡ በዓሉ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ጀግኖች አርበኞች፣ የምክር ቤቱ አባላትና የጽ/ቤቱ ሠራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በ
Created on 13 October 2024
የአሜሪካ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ፣ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በመጀመሪያ ድግሪና በማስተርስ ድግሪ ያሰለጠናቸውን 400 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ጠዋት በኢሊሊ ዓለማቀፍ ሆቴል አስመርቋል፡፡ ተመራቂዎቹ በመደበኛው መርሃ ግብር በማስተር ኦፍ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በማስተር ኦፍ ኮምፒውተር ሳይንስ እንዲሁም በመጀመሪ
ማሟሻ" ቅጽ ሁለት መጽሐፍ አርብ ጥቅምት 8 ቀን 2017 ዓ.ም ለንባብ ይበቃል።
ይህም መጽሐፍ ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በመቅረዝ ሥነኪን ዝግጅት ላይ
ለመጀመሪያ ጊዜ በ2012 ዓ.ም ታትሞ ለንባብ የበቃውና ተወዳጅነትን አትርፎ በዚያው ዓመት ብቻ አራት ጊዜ ታትሞ