የነገው ዝግጅት በተመሳሳይ ስፍራ ከጧቱ 3፡30 ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን የክብር እንግዳዋም በ12 ዓመቷ የግጥም መሐፍ ለንባብ ያበቃችው ታዳጊ ማህሌት አፈወርቅ እንደሆነች ማወቅ ተችሏል፡፡
የልጆች ግጥሞች እና ትርዒቶች በሚያቀርቡበት ዝግጅት አርቲስት አንዱዓለም አባተ አዝናኝ ትረካ፣ ደራሲ ውዳላት ገዳሙ ብድሯን ያልከፈለች ወፍ ከተሰኘ መሐፏ ትረካ እንዲሁም ኢንጂነር ነፃነት ጆቴ yኢንጂነርnT ልምዷን ኢንጂነር ለመሆን ለሚፈልጉ ልጆች ገለፃ ያቀርባሉ፡፡