Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Saturday, 24 September 2011 10:38

..ከኤችአይቪ ነጻ የሆነ ትውልድ ለማፍራራት..

Written by 
Rate this item
(0 votes)

ሕጻናት በኤችአይቪ ቫይረስ ከተያዙ እናቶች ከተወለዱ uºL ሊደረግላቸው የሚገባውን የክብካቤና ድጋፍ አገልግሎት ለማመቻቸት አስቀድሞ ሕጻናቱ በቫይረሱ መያዝ አለመያዛቸው በግልጽ መታወቅ አለበት፡፡ Linkage ማለትም በኤችኤቪ ቫይረስ ከተያዙ እናቶች የተወለዱ ሕጻናት የጤና ክትትልን የሚመለከተው አሰራራር በአሁኑ c›ƒ በየሆስፒታሉ በምን መልክ እየተካሄደ ነው? የህክምና ባለሙያዎች እና የህክምና ተቋማቱ አሰራራር እና የህብረተሰቡ ግንዛቤ ምን መምሰል አለበት? የሚለውን በዚህ እትም ለንባብ ብለናል፡፡

የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG የክትትልና ምዘና ባለሙያዎች መቅደስ ይልማና አቢይ መርጊያ በተለይም ኢሶግ ድጋፍ በሚያደርግባቸው በግል የህክምና ተቋማቱ ያለውን ሁኔታ እንዲነግሩን ጋብዘናቸዋል፡፡
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ኤችአይቪ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ በሀገር ደረጃ በሚሰጠው አገልግሎት ከሚመለከታቸው የክልል ጤና ቢሮዎች እና አጋር ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት በተለይም በግል ጤና ተቋማት ላይ ስራራውን ከማስጀመር ጀምሮ ለተግባራራዊነቱ ድጋፍና ክትትል በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ¾PMTCT አንዱ አገልግሎት Linkage ማለትም የመረጃ ልውውጥን የተቀናጀ መሆን የሚመለከተው ሲሆን በተለያዩ የጤና ተቋማት መካከል ወይንም በአንድ የጤና ተቋም ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ የአገልግሎት ክፍሎች ውስጥ የሚደረግ የጤና አገልግሎት ግንኙነትና የመረጃ ነው፡፡

Linkage ማለትም የመረጃ
ልውውጥ አላማ፡-
አንድ ታካሚ የሚያስፈልገውን የጤና አገልግሎት በተሟላ መልኩ እንዲያገኝ ወደTየጤና ተቋም ወይም የአገልግሎት ክፍል እንዲሄድ ለማድረግ እና የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ማስቻል ነው፡፡
አገልግሎት አላማው ከኤችአይቪ ነጻ የሆነ ትውልድ ለመፍጠር ሲሆን በዚህ አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ላይ ካሉ ችግሮች መካከል ለኤችአይቪ ለተጋለጡ ሕጻናት የተሟላ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያደርገው ክትትል ደካማ ከሆነ ለኤችአይቪ የተጋለጡ ህጻናትን ቁጥር ከፍተኛ ሊያደርገው ስለሚችል የታሰበውን አላማ ለማሳካት አዳጋች ይሆናል፡፡
ከኤችአይቪ ነጻ የሆነ ትውልድ ለመፍጠር ለጊዜው በቫይረሱ መያዝ አለመያዛቸው ባይታወቅም በቫይረሱ ሊያዙ ይችላሉ ተብለው የሚገመቱ ማለትም ለኤችአይቪ የተጋለጡ ሕጻናት ከተወለዱበት ጊዜ ጀምሮ ቀጣዮቹ አገልግሎቶች y  
1. ስለ ሕጻናቱ አመጋገብ የባለሙያ ምክርና ክትትል ያስፈልጋቸዋል፡፡
2. በመርሀ ግብሩ መሰረት መሰጠት ያለበትን የመከላከያ መድሀኒት መስጠት፣
3. የኤችአይቪ ምርመራራ KIÉ“~ በተገቢው ጊዜ ማድረግ፣ያስፈልጋቸዋል
4. QÉ“~ በጤና ተቋሙ ረዘም ላለ ጊዜ በጤና ባለሙያ ክትትል ስር ሆኖ እንዲቆይ ማድረግ እና ነገር ግን የጤና ተቋሙ የተሟላ አገልግሎት የማይሰጥ ከሆነ ወደ ሌላ ጤና ተቋም በመላክ ክትትሉን እንዲያገኝ ማስቻል ያስፈልጋል፡፡  
የጤና ባለሙያዎች ከላይ የተጠቀሱትን አገልግሎቶች ለኤችአይቪ ለተጋለጡ IÉ“„አሟልተው መስጠት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ለኤችአይቪ የተጋለጠ IÉ” ያላቸው ወላጆችም ከላይ የተጠቀሰውን አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ ልጃቸውን ወደ ጤና ተቋም መውሰድ የገባቸዋል
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ድጋፍ በሚሰጥባቸው የግል ጤና ተቋማት ያሉ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ለኤችአይቪ ለተጋለጡ IÉ“„ተከታታይነት ያለው እንክብካቤና ክትትል ደከም ያለ ሆኖ ይታያል፡፡  ለዚህም እንደምክንያት ከሚቆጠሩ መካከል የሚከተሉት ነጥቦች ይገኙበታል፡፡
•አገልግሎቱ በተቀናጀ መልኩ በአንድ የጤና ተቋም ውስጥ አለመገኘቱና በአገልግሎት ክፍሎች መካከል ያለው የስራራ ግንኙነት አለመጠናከር፣
•uጤና ባለሙያው በኩል ስለ አገልግሎቱ ከፍተኛ ግንዛቤ አለመኖሩ፣
በወላጆችበኩል ለኤችአይቪ የተጋለጡ IÉ“„‰†¨< ክትትል እንዲያደርጉ ቢያስፈልግም የአቅም ማነስ ሊኖር ስሚችል፣
•በወላጆች በኩል ያለ የግንዛቤ ማነስ፣
•¨LЋ በአቅራራቢያቸው አገልግሎቱን ማግኘት አለመቻላቸው፣
በሀበረተሰበቡ በኩል የሚኖረውን  መድሎና መገለል መፍራራት፣
ሰለ‹በኑሮ አጋሮች መካከል ግልጽ ውይይት አለማድረግ የግልጽነት ችግር
የመሳሰሉት ሁኔታዎች ችግሩን እንደሚያባብሱት ይገመታል፡፡
ከኤችአይቪ ነጻ የሆነ ትውልድን ለማግኘት እንዲያስችል በአሰራራሩ ላይ መፍትሔ ሊሆኑ የሚገባቸው ነጥቦች ከባለሙያዎቹ }ÖlàM::
ተከታታይነት ያለው የምክርና የክብካቤ አገልግሎት ለነፍሰጡር እናቶች መስጠት አትኩሮትን ሰጥተው ለራራሳቸውም ሆነ ለሚወልዱት ልጅ ጤንነት እንዲያስቡ ይረዳቸዋል ተብሎ ይገመታል፡፡
•ኤችአይቪ= ቤተሰብን ያማከለ ችግር መሆኑን ለህብረተሰቡ በተለያዩ መንገዶች ማስገንዘብና ማሳወቅ ምናልባትም በጉዳዩ ዙሪያ ግልጽ ውይይት እንዲኖር ስለሚያስችል በተጠናከረ መልኩ መሰራራት ይገባዋል፡፡
•u¾I¡U“ ተቋማቱ በተለይም የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ድጋፍ ከሚያደርግባቸው የጤና ተቋማት በከፊሎቹ ያለው አሰራራር ከግምት ሲገባ የባለሙያዎች አገልግሎት አሰጣጥ ደከም ያለ ስለሆነ ለባለሙያዎች ሞያዊ ስልጠና መስጠት ተገቢ ይሆናል፡፡
•የጤና አገልግሎት e`›~ ረዘም ላለ ጊዜ ክትትልና ክብካቤ ለመስጠት እንዲያስችል ከተዛማጅ አገልግሎቶች ጋር ማቀናጀት አስፈላጊ ነው፡፡
አገልግሎትን በፍጥነትና በተሟላ መልኩ ማስፋፋት መሰረታዊ አገልግሎትን ህብረተሰቡ እንዲያገኝ ይረዳል፡፡
በኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር የክትትልና ምዘና ባለሙያዎች በተጨማሪም የጤና አገልግሎት ስርአቱን ማሻሻል አስፈላጊ ነው ሲሉ በቀጣይነት ያሉትን ነጥቦች ዘርዝረዋል፡፡
•የጤና ባለሙያው ያለውን የጤና አገልግሎት መዳረሻ ቦታዎች በመለየት በትክክል መጠቀም ይኖርበታል፡፡
የጤና ስርአት ውስጥ ቀለል ያለ የመረጃ መለዋወጫ መንገዶች ታካሚን የመላክና ግብረ መልስ የመቀበል ስርአትን በመዘርጋት አቅርቦቱንና አገልግሎቱን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡
የጤና ተቋማቱ አመራራሮች ለኤችአይቪ የተጋለጡ ህጻናትን በሚመለከት የተለየ ትኩረት ሰጥተው ውጤቱን መከታተልና ማወቅ አለባቸው፡፡
ክትትል በሚመለከት  የተሰሩ ስራራዎችን በመረጃ አጠናቅሮ መያዝ ያስፈልጋል፡፡
ወደ ሌላ ጤና ተቋም በሚላኩበት ጊዜ ከተላኩበት ተቋም ጋር ጥሩ የስራራ ግንኙነት በመፍጠር መረጃውን መከታተል ያስፈልጋል፡፡
ጤና ተቋሙ ውስጥ ያሉ የስራራ ኃላፊዎች እና ድጋፍ ሰጭ አካላት ያሉትን የእለት ተእለት የስራራ እንቅስቃሴዎችን በመከታተልና በመመዘን ውጤታማ እንዲሆን መርዳት ያስፈልጋቸዋል፡፡
ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪም የሚመለከታቸው ፖሊሲ አውጪዎች አስፈጻሚዎችና ድጋፍ ሰጭ አካላቶች የችግሩን ጥልቀት በሚመለከት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ያስፈልጋል እንደ መቅደስ ይልማና አቢይ መርጊያ በኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ¾PMTCT ፕሮጀክት የክትትልና ምዘና ባለሙያዎች ማብራራሪያ፡፡

Read 4950 times

Latest from