Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Tuesday, 01 November 2011 13:53

“ብሌን” ፊልም ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በኢዮብ ተስፋዬ ተጽፎ አንተነህ ሞትባይኖር አዘጋጅቶ ፕሮዲዩስ ያደረገው “ብሌን” የፍቅር ፊልም ነገ እና ከነገ ወዲያ በአዲስ አበባ እና በሌሎች ከተሞች በሃያ አምስት ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ ዋነኛ መመረቂያውን በስድስት ኪሎው ስብሰባ ማዕከል ያደረገው የ100 ደቂቃ ፊልም ላይ ወይ ሰው አንተነህ፣ ሰላማዊት ብርሃኑ፣ አብነት ዳግም፣ የውብዳር ተሾመ፣ አንተነህ ሞት ባይኖር እና ሌሎችም ተውነዋል፡፡ 
ፊልሙን ለመስራት 11 ወራት እንደፈጀባቸው አዘጋጆቹ ገልፀዋል፡፡

Read 2549 times