Saturday, 23 March 2013 14:52

ሠዓሊውን ለመታደግ የሥዕል አውደርእይ እየቀረበ ነው

Written by  =መልካሙ ተክሌ melkamutekle@gmail.com
Rate this item
(0 votes)

የኢትዮጵያ ሠዓሊያንና ቀራፂያን ማህበር፣ በነርቭ ችግር እየተሰቃየ ያለውን ሰዓሊ ፍቃዱ አያሌው ለመርዳት ያዘጋጀው የሥዕል አውደርእይ ተከፈተ፡፡ በአምስት ኪሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የቀረበው አውደርዕይ እስከ መጋቢት 17 ቀን ድረስ ይቆያል፡፡ “ለሰብአዊነት እንገናኝ” በሚል ርእስ እየቀረበ ካለው አውደርእይ ለአርቲስቱ መታከሚያ የሚውል ገንዘብ ለመሰብሰብ አስቧል - ማህበሩ፡፡

Read 1971 times