ይህ በ21ኛው የዓለም ዋንጫ የሚሳተፉ 32 ብሄራዊ ቡድኖች የሚመሩ 32 ዋና አሰልጣኞች ዓመታዊ ደሞዛቸውን በማነፃፀር የወጣው ደረጃ ነው፡፡ ባለፈው 20ኛው የዓለም ዋንጫ ጣሊያናዊው ፋብዮ ካፔሎ በ9.09 ሚሊዮን ዩሮ ዓመታዊ ደሞዝ አንደኛ ነበሩ፡፡ ዘንድሮ ደግሞ በ3.85 ሚሊዮን ዩሮ ዓመታዊ ደሞዝ መሪነቱንየተቆጣጠረው የጀርመን ዋና አሰልጣኝ ጆአኪም ሎው ነው፡፡ ማስታወሻ - 1 ዩሮ በ34 የኢትዮጵያ ብር ይመነዘራል፡፡
ጆአኪም ሎው €3.85 million ጀርመን
ቲቴ €3.5 million ብራዚል
ዲድዬር ዴሻምፕስ €3.5 million ፈረንሳይ
ጁለን ሎፕቴጉዊ €3 million ስፔን
ስታኒስላቭ ቼርቼሶቭ €2.6 million ራሽያ
ፈረንናዶ ሳንቶስ €2.25 million ፖርቱጋል
ካርሎስ ኪዌሬዝ
€2 million
ኢራን
ጋሬዝ ሳውዝጌት
€2 million
እንግሊዝ
ጆርጌ ሳምፖሊ
€1.8 million
አርጀንቲና
ኦስካር ታባሬዝ €1.7 million ኡራጋይ
ሄክቶር ኩፐር €1.5 million ግብፅ
ጆሴ ፔከርማን €1.5 million ኮሎምቢያ
ጁዋን አንቶኒ ፒዚ €1.44 million ሳውዲ አረቢያ
በርት ቫን €1.25 milllion አውስትራሊያ
ሪካርዶ ጋርሽያ €1.15 million ፔሩ
ጁዋን ካርሎስ ሆሶርዮ
€1.05 million
ሜክሲኮ
ኤጅ ሃራይድ
€1 million
ዴንማርክ
ቫሂድ ሃሊሆድዚክ
€1 million
ጃፓን
ሮበርቶ ማርቲኔዝ
€1 million
ቤልጅዬም
ቭላድሚር ፔትሮቪች €850,000 ስዊዘርላንድ
ሀርቬ ሬናርድ €780,000
ሞሮኮ
ሄይሚር ሆልግሪምሰን €700,000
አይስላንድ
ዝላኮ ዳሊክ
€550,000
ክሮሽያ
ጌርኖት ሮህር
€500,000
ናይጄርያ
ጃኔ አንደርሰን €450,000
ስዊድን
ኺን ታይ ያንግ €450,000
ደቡብ ኮርያ
ሄርናን ዳዮ ጎሜዝ €400,000
ፓናማ
ናቢል ማሉል
€350,000
ቱኒዚያ
ምላዳን ክራታጂክ €300,000
ሰርቢያ
አዳም ናዋልካ
€270,000
ፖላንድ
አሊዩ ሲሴ
€200,000
ሴኔጋል
ኦስካር ራሚሬዝ
€350,000
ኮስታሪካ
Sunday, 10 June 2018 00:00
የ21ኛው የዓለም ዋንጫ ዋና አሰልጣኞች ደሞዛቸው
Written by ግሩም ሠይፉ
Published in
ስፖርት አድማስ