Monday, 15 June 2020 00:00

የስኬት ጥግ

Written by 
Rate this item
(2 votes)

     ስኬታማ ሰዎች--

  • ሁሌም ማለዳ ይነሳሉ
 • ውድቀትን አይፈሩም
 • በሌሎች ሃሳብ አይመሩም
 • ሳያነቡ አይውሉም
 • ገንዘባቸውን ያወጣሉ
 • መስዋዕትነት ይከፍላሉ
 • የፈጠራ ጽሑፍ ይጽፋሉ
 • ሳያቋርጡ ራሳቸውን ያሻሽላሉ
 • ማህበራዊ ትስስር ያዳብራሉ
 • የአካል እንቅስቃሴ ያደርጋሉ
 • በየዕለቱ የጥሞና ጊዜ ይወስዳሉ ጉዞህ እንዲቀና--
 • ሀሳብህን በይፋ ግለጽ
 • ለራስህ ሀቀኛ ሁን
 • በራስህ ተማመን
 • ለሌሎች ጆሮ ስጥ
 • ጊዜህን በብልሃት ተጠቀም
 • አታማርር -አታለቃቅስ
 • ዛሬን በቅጡ ኑር
 • ወረተኛ አትሁን
 • በቂ እንቅልፍ ተኛ
 • የሌሎችን ስሜት ተጋራ


Read 1747 times