የወጣቷ ደራሲ ቤዛዊት ብርሃኑ የመጀመሪያ ሥራ የሆነው “የመሐል ልጅ” ልብ-ወለድ መፅሐፍ ገቤ ላይ ዋለ።
መፅሐፉ በዋናነት በማህበራዊ ህይወት ውጣ ውረድ፣ በትዳር ውስጥ ስሚያጋትመው ፈተናዎች እና በተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ያጠነጥናል የተባለ ሲሆን ደራሲዋ ድንቅ የስነ-ፅሑፍ ችሎታ ተንፀባቆበታልም ተብሏል። በ196 ገፅ የተቀነበበው መፅሐፉ በ140 ብር ለገበያ መቅረቡም ታውቋል።
Saturday, 30 January 2021 16:07
“መሐል ልጅ” መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና