Print this page
Monday, 15 March 2021 00:00

“በጋራ ህልሞቻችን ላይ እንረባረብ” የኪነ-ጥበብ ምሽት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዩሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

  በሰምና ወርቅ ሚዲና ኢንተርቴይመንት የሚካሄደው ኪነ-ጥበባዊ ምሽት የዚህ ወር መሰናዶ “በጋራ ህልሞቻችን” ላይ እንረባረብ
 በሚል መሪ ቃል ሰኞ መጋቢት 7 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር ይካሄዳል። በዕለቱ ረ/ፕ ነብዩ ባዬ፣ ረ/ፕ ሲሳይ አውግቸው፣ የፍልስፍና መምህሩ ዮናስ ዘውዴ፣ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ፣ አርቲስት አዳነች  ወልደ ገብርኤል፣ ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ፣ መምህር ደረጀ  ነጋሽ ዘወይንዬ ገጣሚያኑ መንበረማርያ ሃይሉና ብሩክ ደረሰ ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን፣ አድዋ የሙዚቃ ባንድ ዝግጅቱን እንደሚደምቅና መግቢያ ዋጋው 100 ብር እንደሆነ የመርሃ ግብሩ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ዓለሙ ገልጿል።

Read 8934 times