የደራሲ ሳሙኤል ገላነ የመጀመሪያ ስራ የሆነው “የዘመን መንገድ” የተሰኘ መፅሀፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ መፅሀፉ የደራሲው የፈጠራ ስራ ሲሆን በዚህ ስራው ከልጅነት የመንደሩ ማጀት ይነሳና፣ ቀየውን አስቃኝቶ፣ በሰፈሩ በሂል የተፈተነው ወጣት ባህር ማዶ ተሻግሮ ያጋጠመውን ተግዳሮት ያስቃኛል፡፡
በቅርቡም ቀጣይ ክፍሉን ለንባብ እንደሚያበቃ ገልጿል መፅሀፉ በ272 ገጾች ተቀንብቦ በ150 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Saturday, 20 March 2021 12:03
“የዘመን መንገድ” መፅሀፍ ለንባብ በቃ
Written by ናፍቆት ዩሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና