Saturday, 03 July 2021 20:15

የተከዜ ድልድይ ከትናንት በስቲያ በህውኃት ኃይሎች መፍረሱን መንግስት አስታወቀ።

Written by  መታሰቢያ ካሳዬ
Rate this item
(0 votes)

የመንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጥርያ ትናንት ባወጣው መግለጫ፤ «የትግራይ አርሶ አደሮች የመኸር ግብርና እንዲያከናውኑ ለመደገፍ የወጣውን የሰብአዊ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ውድቅ ያደረገው የሽብር ቡድኑ ሕወሓት፣ የተከዜ ድልድይን ሆን ብሎ ወደ ክልሉ የሚወስደውን የእርዳታ መስመር ለመገደብ አውድሞታል» ብሏል። የህውኃት ቡድን እስካሁን ምላሽ አልሰጠም፡፡
ዓለማቀፍ ሕይወት አድን የተባለው የረድኤት ድርጅት፣ “የድልድዩ መፍረስ በክልሉ የሚደረገውን የሰብአዊ ድጋፍ የከፋ ያደርገዋል” ብሏል።

Read 7130 times