Sunday, 11 July 2021 18:29

ጦቢያ ግጥም በጃዝ ሀምሌ 9 ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)


             ወርሃዊው “ጦቢያ” ግጥም በጃዝ የኪነ-ጥበብ ምሽት ሀምሌ 9 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ትልቁ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡
በዕለቱም የማነቃቂያ ንግግር፣ የሙዚቃ ድግስ፣ ግጥም፣ ዘመናዊ ውዝዋዜ፣ ፍራሽ አዳሽና ሌሎች አዝናኝና አስተማሪ መሰናዶዎች የሚቀርቡ ሲሆን የመግቢያ ዋጋው 200 ብር መሆኑም ተገልጿል፡፡ ትኬቱን ለማግኘት የቡና ባንክ የሂሳብ ቁጥር ያላችሁ የሞባይል ባኪንግ በመጠቀም በኮድ 91993 በቡና ሜርቻንት ኮድ መግዛት የምትችሉ ሲሆን የቡና ባንክ አካውንት የሌላችሁ ደግሞ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የቡና ባንክ ትኬቱን ማግኘት እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡

Read 9789 times