Print this page
Saturday, 25 December 2021 13:21

የማንዴላ የስኬት መመሪያዎች

Written by 
Rate this item
(0 votes)

• ከሌሎች አክብሮትን ሻት
• ለሰዎች ማንነትህን አሳያቸው
• ጊዜህን በብልሃት ተጠቀም
• ስለፍርጃ አትጨነቅ
• ትሁት ሁን
• ጀግኖች ይኑሩህ
• አቋም ውሰድ
• ስሜትህን ተቆጣጠር
• ለዓላማህ ለመሞት ፈቃደኛ ሁን
• በልበሙሉነት ተናገር


Read 989 times
Administrator

Latest from Administrator