
Created on 06 August 2022
• የጠ/ሚኒስትሩ መጥፋት የፈጠረው ውዥንብርና “የሽግግር መንግስት” ጥድፊያ • በዘንድሮ በጀት ዓመት ከኤክስፖርት ከ10 ቢ. ዶላር በላይ ተገኝቷል • በቀጣዩ ዓመት በሌብነት ላይ ጠንካራ እርምጃ ይወሰዳል የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ድምጽ ለአንድ ወር ገደማ መጥፋቱ ውዥንብር

Created on 06 August 2022
- ኤርትራም በተመሳሳይ ደረጃ ላይ ትገኛለች - “የትግራይ ጦርነትን ተከትሎ 63 ጋዜጠኞች ለእስር ተዳርገዋል” በህወኃትና በፌደራል መንግስቱ መካከል የተደረገው ጦርነት፣ በኢትዮጵያ የፕሬስ ነጻነትን በእጅጉ ማዳከሙን የጠቆመው ሲፒጄ፤ ከጦርነቱ በኋላ 63 ጋዜ

Created on 06 August 2022
• መንግስት ድርድሩን የትም፣ መቼም ያለቅድመ ሁኔታ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል • የምዕራባውያኑ ልዑካን ቡድን ከመቀሌ መልስ በያዙት አቋም መንግስት ደስተኛ አይደለም • የኬኒያ ምርጫ የሰላም ድርድሩ ላይ ተፅዕኖ አሳድሮበታል በፌደራል መንግስትና በህ
Created on 06 August 2022
2.9 ሚሊዮን ህጻናት ዓመቱን ከትምህርት ውጭ አሳልፈዋል በኢትዮጵያ ካሉ አጠቃላይ 1ሺህ 85 ወረዳዎች ውስጥ 51 በመቶው ማለትም 557 ወረዳዎች በተለያየ ደረጃ በሚገለጽ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ቀውስ ውስጥ እንደሚገኙ ያመለከተው የዩኒሴፍ ሪፖርት፤ 2.9 ሚሊዮን

Created on 30 July 2022
- የአውሮፓ አገራት ህብረቱ ለኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ እያቀረቡ ነው - በኢትዮጵያና በምዕራባውያን መካከል እያሽቆለቆለ የመጣውን ግንኙነት ሩሲያ ትጠቀምበታለች የሚል ስጋት ተፈጥሯል - ሁለተኛው የሩሲያ- አፍሪካ ጉባኤ በመጪው ዓመት አዲስ አበባ ላይ ይካሄዳል

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰት ሳቢያ ላለፉት ሁለት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው “ንባብ ለህይወት” የመጻህፍትና የምርምር ተቋማት

ከ1950ዎቹ ጋዜጠኛ ኃይሉ ልመንህ እስከ 2004ቱ ገድለ-ሚካኤል አበበ ድረስ ያሉትን 180 የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች

ሁለተኛው ዙር “ዱቡሻ” የኪነጥበብ ምሽት ዛሬ አመሻሹ ላይ በሶዶ ከተማ በጉተራ አዳራሽ በተለያዩ የኪነጥበብ መሰናዶዎች