Print this page
Saturday, 20 August 2022 12:34

የዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ “የ፭ ግጥም እድሜ” መድበል በዛሬው ዕለት ገጣሚው በሚገኝበት ለውይይት ይቀርባል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

      ዋልያ መጻሕፍት በየሳምንቱ የሚያዘጋጀው የመጻህፍት ውይይት መርሓግብር፣ በዛሬው ዕለት የዶ/ር በድሉ ዋቅጅራን “የ፭ ግጥም እድሜ” መጽሐፍ ለውይይት ያቀርባል፡፡
በዚህ መርሃግብር ታዳሚያን ከገጣሚው ጋር ከሚያደርጉት የፊት ለፊት ውይይት በተጨማሪ መጽሐፍ የማስፈረም ሥነሥርዓት እንደሚኖር ታውቋል፡፡
መርሐግብሩን ዛጎል የመጻሕፍት ባንክና ዋልያ መጻሕፍት በትብብር የሚያሰናዱት ሲሆን ዘወትር ቅዳሜ በመደበኛነት አራት ኪሎ፣ ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ፣ኢክላስ ህንጻ ላይ ከ10 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል፡፡

Read 11416 times
Administrator

Latest from Administrator